ድህረ ታሪክኤስ

ሁሉ
  • ሁሉ
  • ማህበራዊ ጉዳዮች
  • የመሬት ጉዳዮች
  • የሰብል ምርት
  • የአካባቢ እና የአየር ንብረት ለውጥ
  • የአየር ንብረት ለውጥ
  • የአፈር ጤንነት
  • የእንስሳት እርባታ እና ንብ ማነብ
  • የድህረ-መከር እንቅስቃሴዎች
  • የጾታ እኩልነት
  • ግብርና
  • ጤና

ያለ ክፍያ በሚሰሩ የእንክብካቤ ስራዎች ላይ በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች

ያለ ክፍያ የሚሰራ የእንክብካቤ ሥራ ምንድን ነው እና ለምንድን ነው አስፈላጊ የሆነው? ያለ ክፍያ የሚሰራ  የእንክብካቤ ስራ ግለሰቦች ያለ ገንዘብ ማካካሻ የሚሰጡትን ድጋፎች እና አገልግሎቶችን ያጠቃልላል። እነዚህም ለምሳሌ እንክብካቤ መስጠትን፣ የቤት ውስጥ ስራዎች መስራትን፣ ስሜታዊ ድጋፍ ማድረግን፣ እንጨት መልቀምንና ውሃ መቅዳትን ያካትታሉ። በዋነኛነት የቤተሰብ አባላትን የሚጠቅሙ ተግባራትን ያካትታል፣ ነገር ግን ከቤት ውጭ ያሉ ግለሰቦችን እንደ…

ስለ ኮቪድ-19 ክትባቶች በተደጋጋሚ ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ

  ማውጫ   መሰረታዊ መረጃ 2 በርካታ የኮቪድ-19 ክትባት አይነቶች በአፍሪካ ይገኛሉ፡፡ እስከ ሚያዝያ 2022 ድረስ የሚከተሉት የክትባት አይነቶች አሉ፤ 3 የኮቪድ-19 ክትባቶች እንዴት በፍጥነት ሊበለፅጉ ቻሉ? 4 የኮቪድ-19 ክትባቶች በዋነኝነት የኮቪድ-19 ቫይረስን ለመከላከል የሚያስች የሰውነት አቅምን ለመገንባት ነው የተሰሩ ሲሆን ለሌላ የኮሮና ቫይረስ አይነቶች ማለትም ለሳርስ እና መርስ አይሆኑም፡፡ 5 መላመድ በሚባል ሂደት ሁሉም…

ዳራ ፡ አራቱ የማዳበሪያ አጠቃቀም ስልቶች

መግቢያ ይህ ዳራ የማዳበሪያ አጠቃቀም ስልቶች ላይ በተለየ በማተኮር የስንዴ እና የጤፍ ምርት ገፅታዎችን ያብራራል፡፡* በተጨማሪም ከፆታ ጋር የተያያዙና የአየር ጠባይ-ነክ ልምዶችንም አካቷል፡፡ ይህ ርዕሰ–ጉዳይ ለአድማጮች ለምን ጠቃሚ ሆነ; ይህ ፅሁፍ በሚከተሉት ርዕሰ ጉዳዮች ላይ አድማጮችን ለማሳወቅ ያለመ ነው:- በሰብል ምርት ወቅት ማዳበሪያን የመጠቀም ጥቅሞች የሰብል ምርት ለማሻሻል ምርጥ የማዳበሪያ አጠቃቀም ዘዴዎች የማዳበሪያአጠቃቀምላይፆታዊገፅታዎች የማዳበሪያአጠቃቀምተግዳሮቶች የአየር…

የስንዴ ምርት ልምዶች ዙሪያ ላይ የተዘጋጀ የድህረ ታሪክ መነሻ

መግቢያ ይህ ርዕሰ ጉዳይ ለአድማጭች ያለው ጠቃሚነት ምንድን ነው? ስንዴ እርሻቸው ጥሩ ምርት ማግኘት የሚፈልጉ አርሶ አደሮች ለያውቋቸው የሚገቡ፦ በቅድሚያ ዕቅድ ማቀድና የታቀደ የግብዓት ድልድል የማድረጉን ጠቀሜታ። ግብዓቶችን ማደላደል ላይ ውሳኔ ማስተላለፍን ጨምሮ እቅድ አወጣጥ ላይ ሴቶችና መላው ቤተሰብን የማሳተፉ ጠቀሜታ። የግብዓት (ማዳበሪያ፣ ፀረ-ተባይ፣ ዘር) እና ሜካናይዜሽን (ማረስ፣ የተጣመረ ሰብል አሰባሰብ) አገልግሎቶችን እንዴት ማግኘት እና…

በኢትዮጵያ ጥራጥሬ ምርት ላይ ጥሩ የግብርና ልምዶች፡ ባቄላ ላይ ያተኮረ

Save and edit this resource as a Word document መግቢያ   ይህ ርዕሰ ጉዳይ ለአድማጮች ለምን ይጠቅማል? ጥራጥሬ ማምረት ስራ ላይ የተሰማሩ አርሶ አደሮችና ሌሎች የሚከተሉትን ማወቅ ስላለባቸው፦ ለአነስተኛ አርሶ አደሮች፣ ሸማቾችና በአጠቃላይ ለኢትዮጵያ ከምግብ ዋስትና አንጻርና ከገቢ ምንጭነት ጥራጥሬዎች ያላቸው ጥቅም። የጥራጥሬዎች የተመጣጠነ ምግብ ይዘት። አንደ ባቄላ ያሉ ጥራጥሬዎች ለአፈር ምርታማነት የሚያበረክቱት አስተዋዕጾ። ስለ…

የድህረ ታሪክ መነሻ: የማር ምርት በኢትዮጵያ

ይህ ርዕሰ ጉዳይ ለአድማጮች ለምን ይጠቅማል? ንብ እርባታ ስራ ፈጠራ እና ገቢ ማስገኛ ላይ እንዴት ሊጠቅም እንደሚችል ለመማር። ንቦች የሚጫወቱት ሚና ማር ማምረት ላይ ብቻ የተወሰነ ሳይሆን የአበባዎችን ዘር ማስተላለፍ ላይም እንደሆነ ለመረዳት። ግብርና ላይ የተሰማሩ ሰወች ማር ለማምረት ለከናወኑ የሚገባቸውን ተግባራት እንዲረዱ። ከንብ ማነብ የሚገኙ እንደ ሰም ያሉ ተረፈ ምርቶች ላይ እውቀት ለመጨበጥ። ንቦች…

ኮቪድ-19 እና አርሶ አደሮች፡- የወረርሽኙ ምላሽ በገጠራማው ርዋንዳ

Save and edit this resource as a Word document መግቢያ ርዋንዳ የቆዳ ስፋቷ 26,000 ካሬ ኪሎሜትር ሲሆን በአፍሪካ ካሉ በጣም ትናንሽ አገሮች አንዷ ናት፡፡ በንጽጽር ጎረቤቷ ታንዛንያ 35 እጥፍ ትሰፋለች፡፡ ርዋንዳ ከዩጋንዳ፣ ቡሩንዲ፣ ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ እና ታንዛኒያ ጋር ትዋሰናለች፡፡ ሃገሪቱ ተራራማና መልክአምድር እና ለም አፈር ያላት ስትሆን፣ ኢኮኖሚዋ በዋናነት ከአጅ ወደ አፍ በሆነ ግብርና…

ምግብን ሳይበላሽ ለረጅም ጊዜ ማቆየት

መግቢያ: በኮቪድ-19 የተነሳ የእንቅስቃሴ እቀባ በተጣለባቸው በርካታ ከሳሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሃገራት የትኩስ ምግቦች ገበያዎች ተዘግተዋል ወይም ተወስነዋል፡፡ ይሄ በነጋዴዎች እና በሸማቾች ላይ ተጽእኖ ያሳድራል፡፡ እስካሁን ድረስ የጥራጥሬ እና የሰብሎች አይነቶችን ብዙ ባይነካም፣ ሸማቾች እንደ አትክልት፣ ፍራፍሬ፣ የወተት እና የሥጋ ውጤቶች የመሳሰሉ ትኩስ ምግቦችን ለማግኘት ይቸገራሉ፡፡ እነዚህ ምግቦች ቶሎ የሚበላሹ ሲሆን ትኩስ እንደሆኑ የሚያቆይ መንገድ…

ደጋግመው ለሚጠየቁ የኮቪድ-19 ጥያቄዎች መልሶች

ባለፉት ጥቂት ሳምንታት የራዲዮ አጋሮቻችን ስለ ኮቪድ -19 አንገብጋቢ ያሏቸውን ጥያቄዎች ሲልኩልን ነበር፡፡ እነዚህን ጥያቄዎች ለመመለስ እንደ ዓለም ጤና ድርጅት ያሉ የታወቁ ባለስልጣናት እና የተረጋገጡ ምንጮችን ተጠቅመን መልሶቻቸውን አዘጋጀን፡፡ ደጋግመው ለሚያገጥሟችሁ አንዳንድ የኮቪድ-19 ጥያቄዎች የሚሆኑ መልሶች ከዚህ በታች አሉ፡- ማሳሰቢያ፡- ይህ መረጃ የባለሙያ ምክርን አይተካም፡፡ ስለደህንነታችሁ ጥያቄ ካላችሁ በአካባቢችሁ ያሉ የጤና አካላትን ባስቸኳይ አነጋግሩ፡፡. ጥያቄና…

የቁም ከብት በሽታዎችን ስለመቆጣጠር አጠቃላይ መረጃ :- Coccidiosis በበጎች እና በፍየሎች

መግቢያ   ርእሰ ጉዳዩ ለአድማጮቻችን ለምን ይጠቅማል? አርሶ አደሮች ኮክሲዲዮሲስ እና ማይኮፕላዝሞሲስ በሽታዎችን እንዴት እንደሚከላከሉ እንዲያውቁ አርሶ አደሮች የኮክሲዲዮሲስ እና ማይኮፕላዝሞሲስ ምልክቶችን ለይተው እንዲያውቁ አርሶ አደሮች የቁም እንስሳት መጠላያዎችን በንጽህና አያያዝ ውጤታማ መንገዶችን እንዲለምዱ አርሶ አደሮች ኮክሲዲዮሲስ እና ማይኮፕላዝሞሲስ እንዴት እንደሚተላለፉ እንዲውቁ ጥቂት ቁልፍ መረጃዎቸ? ኮክሲዲዮሲስ እና ማይኮፕላዝሞሲስ ዶሮ ፣ ከብት፣ በግና ፍየልን የሚያጠቁ ዝርያቸው…