ስለ... የሬዲዮ ስክሪፕቶችን እያነበብክ ነው። ጤና

ደጋግመው ለሚጠየቁ የኮቪድ-19 ጥያቄዎች መልሶች

ግንቦት 6, 2020

ባለፉት ጥቂት ሳምንታት የራዲዮ አጋሮቻችን ስለ ኮቪድ -19 አንገብጋቢ ያሏቸውን ጥያቄዎች ሲልኩልን ነበር፡፡ እነዚህን ጥያቄዎች ለመመለስ እንደ ዓለም ጤና ድርጅት ያሉ የታወቁ ባለስልጣናት እና የተረጋገጡ ምንጮችን ተጠቅመን መልሶቻቸውን አዘጋጀን፡፡ ደጋግመው ለሚያገጥሟችሁ አንዳንድ የኮቪድ-19 ጥያቄዎች የሚሆኑ መልሶች ከዚህ በታች አሉ፡- ማሳሰቢያ፡- ይህ መረጃ የባለሙያ ምክርን አይተካም፡፡ ስለደህንነታችሁ ጥያቄ ካላችሁ በአካባቢችሁ ያሉ የጤና አካላትን ባስቸኳይ አነጋግሩ፡፡. ጥያቄና…

ባለሙያዎችን ቃለ መጠይቅ ማድረግ : ምርጥ ተሞክሮዎች ለአዘጋጆች እና ለባለሙያዎች

ግንቦት 30, 2017

Save and edit this resource as a Word document. መግቢያ የባለሙያዎች ቃለ መጠይቅ በግብርና ሬድዮ ፕሮግራምህ ላይ ብዙ ነገሮችን ይጨምርልሃል፡፡ ለአድማጮችህ አስተማማኝ መረጃን ከታማኝ ምንጮች ይሠጥልሃል፡፡ አንዳንድ አርሶ አደሮች ባለሙያ መሆናቸውንም አትዘንጋ፡፡ ይህ የአዘገጃጀት መመሪያ ለአዘጋጆች እና ለባለሙያዎች እንደሚያገለግል አስታውስ፡፡ ምክንያቱም ለሁለቱም ቡድኖች ሌላው የቃለ መጠይቅ ተሳታፊ ያለበትን ድርሻ እና ባህርይ ማወቅ አስፈላጊ ስለሆነ ነው፡፡…