ስለ... የሬዲዮ ስክሪፕቶችን እያነበብክ ነው። የድህረ-መከር እንቅስቃሴዎች
ኮቪድ-19 በፍሬሽ አትክልት አቅርቦት ላይ ያሳደረው ተጽእኖ እና አርሶ አደሮች እና ሌሎችም ከችግሩ አንጻር እየወሰዷቸው ያሉ እርምጃዎች
የድምጽ ኢፌክት: ስልክ ይደውላል ካምቦሊ: ሃሎ፣ ካምቦሊ ካንያንታ ነኝ ከወረዳው ግብርና ጽ/ቤት፡፡ ማን ልበል? ፊሊዩስ: ፊሊዩስ ቻሎ ጄሬ እባላለሁ፡፡ ብሪዝ ኤፍኤም ላይ ግብርና የንግድ ሥራ ነው የሚለው ፕሮግራም አዘጋጅ ነኝ፡፡ በስልክ ቃለመጠይቅ ላደርግሎት እችላለሁ? ካምቦሊ: ስለምን ጉዳይ? ፊሊዩስ: የግብርናው ማሕበረሰብ እና የገበያ አጋሮቻቸው ላይ ኮቪድ-19 ያመጣው ተጽእኖን በተመለከተ፡፡ ካምቦሊ: ኮቪድ-19 ተብሎ ስለሚጠራው የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ማለትህ…
ምግብን ሳይበላሽ ለረጅም ጊዜ ማቆየት
መግቢያ: በኮቪድ-19 የተነሳ የእንቅስቃሴ እቀባ በተጣለባቸው በርካታ ከሳሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሃገራት የትኩስ ምግቦች ገበያዎች ተዘግተዋል ወይም ተወስነዋል፡፡ ይሄ በነጋዴዎች እና በሸማቾች ላይ ተጽእኖ ያሳድራል፡፡ እስካሁን ድረስ የጥራጥሬ እና የሰብሎች አይነቶችን ብዙ ባይነካም፣ ሸማቾች እንደ አትክልት፣ ፍራፍሬ፣ የወተት እና የሥጋ ውጤቶች የመሳሰሉ ትኩስ ምግቦችን ለማግኘት ይቸገራሉ፡፡ እነዚህ ምግቦች ቶሎ የሚበላሹ ሲሆን ትኩስ እንደሆኑ የሚያቆይ መንገድ…