ስለ... የሬዲዮ ስክሪፕቶችን እያነበብክ ነው። የጾታ እኩልነት

ያለ ክፍያ በሚሰሩ የእንክብካቤ ስራዎች ላይ በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች

መጋቢት 8, 2024

ያለ ክፍያ የሚሰራ የእንክብካቤ ሥራ ምንድን ነው እና ለምንድን ነው አስፈላጊ የሆነው?  ያለ ክፍያ የሚሰራ  የእንክብካቤ ስራ ግለሰቦች ያለ ገንዘብ ማካካሻ የሚሰጡትን ድጋፎች እና አገልግሎቶችን ያጠቃልላል። እነዚህም ለምሳሌ እንክብካቤ መስጠትን፣ የቤት ውስጥ ስራዎች መስራትን፣ ስሜታዊ ድጋፍ ማድረግን፣ እንጨት መልቀምንና ውሃ መቅዳትን ያካትታሉ። በዋነኛነት የቤተሰብ አባላትን የሚጠቅሙ ተግባራትን ያካትታል፣ ነገር ግን ከቤት ውጭ ያሉ ግለሰቦችን እንደ…

ያለ ክፍያ የሚሰራ የእንክብካቤ ስራን በተመለከተ የተዘጋጁ የሬዲዮ ስፖቶች

መጋቢት 6, 2024

ስፖት #1፡ ያለ ክፍያ የሚሰራ የሴቶችን የእንክብካቤ ስራ ማድነቅ ተራኪ:   ወንዶች! በመጨረሻም አርብ መጣ፣ እና የሌላ ረጅም የስራ ሳምንት መጨረሻ! ጠንክራቹ ሰርታችኋል!  ግን ልክ እንደ ስራዎ አስፈላጊ የሆነውን ያውቃሉ? የትዳር ጓደኛዎ በቤት ውስጥ የሚሰሩት ስራ ከረጅም እና አስቸጋሪ የስራ ቀን በኋላ ወደ ደስተኛ ቤተሰብ መምጣት ጥሩ አይደለምን? ልጆቹ ደህና መሆናቸውን ማወቅስ? በጥሩ ሁኔታ የተያዘ…

የእግድ እብደት፡ ጾታዊ ጥቃት በኮቪድ-19 ወቅት

ሕዳር 5, 2020

ክፍል 1 መቼት: የፎሪዋ ቤት ገጸ-ባህርያት: ፎሪዋ፣ ዳንኤል፣ ልጆች (ሴርዋ፣ ቤቢ እና ፓፓ) የድምጽ ኢፌክት: ሙዚቃ ዳንኤል: ውዴ መነጋር አለብን፡፡ ራዲዮውን ቀንሽውና ወደዚ ነይ፡፡ ፎሪዋ: እሺ ውዴ፡፡ ዳንኤል: እየውልሽ ቤት ውስጥ ስላለንበት ሁኔታ ሳስብ ነበር፤ እንዴት እንደምንኖር በጣም ጨንቆኛል፡፡ ይሄ ኮቪድ-19 የሚሉት ነገር ከመጣ ወዲህ ሕይወታችን በፍጥነት ከጥሩ ወደ መጥፎ ተቀይሯል፤ እየባሰበት ነው፡፡ አሁን በሃገሪቱ…