ስለ... የሬዲዮ ስክሪፕቶችን እያነበብክ ነው። የአፈር ጤንነት

በ4ቱ የማዳበሪያ አጠቃቀም ዘዴዎች ላይ የተዘጋጁ የሬድዮ ስፖቶች

የካቲት 8, 2021

ስፖት #1: አራቱ “ት” ዎች   ተራኪ: አርሶ አደሮች! ሰብሎቻችሁ የተሻለ ምርት እንዲሰጣችሁ ከፈለጋችሁ አራቱን የማዳበሪያ አጠቃቀም ዘዴዎችን ያስታውሱ፡፡ ማዳበሪያን ከትክክለኛ ምንጭ ፣ በትክክለኛ መጠን ፣ በትክክለኛ ጊዜ እና በትክክለኛ ቦታ ይጨምሩ/ይጠቀሙ፡፡ አራቱን ዘዴዎች የሚጠቀሙ ከሆነ ምርትዎ ይሻሻላል፡፡   ስፖት #2: የማዳበሪያ ምክረ-ሀሳቦች   አቅራቢ፡ ከአካባቢው አርሶ አደር የቀረበ ጥያቄ ይኸው:- አርሶ አደር፡ ከባለሙያዎች የምሰማውን የማዳበሪያ…

የዕቀባ እርሻ

ጥር 29, 2019

መሸጋገሪያ ድምፅ አቅራቢ 1: ጤና ይስጥልኝ ! ወደ አርሶ አደር ፕሮግራምዎ እንኳን በሰላም መጡ ! የዛሬ ፕሮግራማችን የዕቀባ እርሻ እና የአነስተኛ የእርሻ ድግግሞሽ ጠቀሜታ ላይ ያተኩራል፡፡ የትዮጵያ አርሶ አደሮች ምርትን ይጨምራል ብለው በመተማመን ማሳዎቻቸውን ደጋግመው የማረስ ዝንባሌ አላቸው፡፡ አነስተኛ የእርሻ ድግግሞሽ ከማሳዎቻቸው ማግኘት የሚችሉትን የምርት መጠን እንዳያገኙ ምክንያት እንደሚሆንባቸው ያምናሉ፡፡ በእርግጥ አይደለም አንዴ፣ ሁለቴ፣  ለብዛኛዎቹ ሰብሎቻቸው…

መነሻ: በዕቀባ እርሻ ቋሚ የመሬት ሽፋንን መጠቀም

ግንቦት 5, 2018

ይህ ርዕሰ ጉዳይ ለአድማጮች አስፈላጊ የሚሆነበት ምክንያት ምንድነው ? ይህ ርዕሰ ጉዳይ ለአድማጮች አስፈላጊ የሚሆነበት ምክንያት ምንድነው ? መሬትን መሸፈን ለአፈር ጤናማነት እንዴት አስተዋፅኦ እንደሚያደርግ፤ የተለያዩ የመሬት አሸፋፈን ዘዴዎች፤ መሬትን ለመሸፈን የሚጠቅሙ የሰብል ዓይነቶች እና በበለጠ የሚጠቅሙ ተረፈ ምርቶች ፤ የሚያስፈልገው የመሸፈኛ መጠን (በዕቀባ እርሻ ቢያንስ 30 በመቶ በተረፈ ምርት መሸፈን እንዳለበት ይመከራል፡፡) ማሳ ላይ…

መነሻ : በእቀባ ግብርና የእቀባ እርሻን እና የመሬት ሽፋንን መጠቀም

ግንቦት 30, 2017

ዕቀባ እርሻ ምንድን ነው ለአድማጭስ ለምን አስፈላጊ ሆነ ? የዕቀባ እርሻ ደጋግሞ ማረስን ይቀንሳል እንዲሁም ሙሉ በሙሉ ማረስን ያስቀራል፡፡ የዕቀባ እርሻ በተለይም የመትከያ ጉድጓዶች በእጅ ማዘጋጀትን ወይም በበሬም ሆነ በትራክተር የዘር መትከያ ቦታዎች ማዘጋጀትን ያካትታል፡፡ የእነዚህ ሁለት ዘዴዎች ይዘት ቀጥሎ ባለው የ ቁልፍ መረጃ ይዘት ላይ ተካተዋል፡፡ የዕቀባ እርሻ የሚከተሉት ጥቅሞችን ያስገኛል : የአፈር ተፈጥሮአዊ…

የድህረ ታሪክ መነሻ: የአፈር ጥበቃ ግብርና

ግንቦት 29, 2017

መግቢያ: በአሁኑ ጊዜ በርካታ አርሶ አደሮች በአየር ንብረት ለውጥ ሣቢያ ችግር እየገጠማቸው ይገኛል፡፡ ይሁን እንጂ የአፈር ጥበቃ ስራ እነዚህን ሁኔታዎች በመቋቋም ውጤት ማግኘት እንደሚቻል አረጋግጧል፡፡ የአፈር ጥበቃ ስራ አርሶ አደሮች በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ የሚከሰተውን ተፅእኖ ለመለየት የሚያስችሏቸው ቀለል ያሉ ልምምዶችን ይሰጣቸዋል፡፡ እንዲሁም ግብርናን ከተፈጥሮ ጋር እንዴት ማሳካት እንደሚቻል ያስተምራቸዋል፡፡ ይህ ያልተስተካከለ እና መጠኑ ባነሰ…