ስለ... የሬዲዮ ስክሪፕቶችን እያነበብክ ነው። ጤና
ለቃለ መጠይቅ የሚመከሩ ጥያቄዎች: ሥር የሰደደ ኮቪድ-19 ወይም ረጅም ጊዜ የሚቆይ ኮቪድ
ሥር የሰደደ ኮቪድ-19 ወይም ረጅም ጊዜ የሚቆይ ኮቪድን አስመልክቶ ለጤና ባለሙያዎች ጥያቄዎች 1. ሥር የሰደደ ኮቪድ-19 ወይም ረጅም ጊዜ የሚቆይ ኮቪድ ምንድን ነው? a. ተያያዥ ጥያቄዎች፦ a.i. ሥር የሰደደ ኮቪድ-19 ወይም ረጅም ጊዜ የሚቆይ ኮቪድ መንስኤው ምንድን ነው? a.ii. ሥር የሰደደ ኮቪድ-19 ወይም ረጅም ጊዜ የሚቆይ ኮቪድ ምልክቶች ምንድን ናቸው? a.iii. አንድ ሰው ሥር…
ለቃለ መጠይቅ የሚመከሩ ጥያቄዎች፦ ወረርሽኙ በሴቶች እና በሌሎች ተጋላጭ የህብረተሰቡ ክፍሎች ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ
ሴቶችና ልጃገረዶችን የሚመለከቱ ጥያቄዎች 1. የኮቪድ-19 ወረርሽኝ የሴቶች ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ ላይ ተጽዕኖ ነበረው? ሀ. መልሱ አዎ ከሆነ፣ እንዴት? a.i. በምግብ እና በሌሎች የቤት እቃዎች ላይ የዋጋ ጭማሪ የሴቶች እና የቤተሰቦቻቸውን የምግብ ዋስትና ላይ ጉዳት አለው? ከሆነ እንዴት? a.ii. ወረርሽኙ በተከሰተበት ወቅት ንግዳቸውን ለመዝጋት የተገደዱ ሴቶች ንግዳቸውን እንደገና ለመጀመር ሲሞክሩ ወይም አዲስ ሲከፍቱ ምን…
ለቃለ መጠይቅ የሚመከሩ ጥያቄዎች: ሀሰተኛ ዜና፣ የተሳሳተ መረጃ እና ኮቪድ-19
1. እባክዎ የተሳሳተ መረጃ ምን እንደሆነ ያስረዱ። ሀ. ተያያዥ ጥያቄዎች፦ a.i. የተሳሳተ መረጃ የት ሊገኝ ይችላል? ለምሳሌ በበየነ መረብ፣ በማህበራዊ ትስስር ሚዲያዎች ወይም በዋትሳፕ ላይ ሊገኝ ይችላል? ከነዚህ ውጭስ የት ሊታይ ወይም ሊሰማ ይችላል? a.ii. የተሳሳተ መረጃ ምን ይመስላል? ለምሳሌ በምስሎች፣ በቪዲዮዎች፣ በጽሁፍ መጣጥፎች፣ በድምጽ ቅጂዎች፣ ወዘተ… በኩል ሊሰራጭ ይችላሉ? a.ii.1. እባክዎ አድማጮቻችን ሊለይዋቸው የሚችሉትን…
የተጠቆሙ የቃለ መጠይቅ ጥያቄዎች፦ በኮቪድ-19 ክትባት ዙሪያ መረጃዎች እና የመከላከያ መንገዶች
1. ኮቪድ-19ን ለመዋጋት በአፍ ከሚወሰዱ የተለመዱት መድሃኒቶች ይልቅ ለምን ክትባትን ማዘጋጀት ተፈለገ? ሀ. ተያያዥ ጥያቄዎች፦ a.i. ክትባትን ማዳበሩ መድሃኒትን ለማዘጋጀት ከሚወስደው ጊዜ እና ክብደት አንጻር የተሻለ አማራጭ ነው? a.i.1. የኮቪድ-19 ክትባቱን ለማዳበር ምን ያህል ጊዜ ፈጀ? ሀ. የኮቪድ-19 ክትባቱ እንዴት በፍጥነት ሊዳብር ቻለ? a.ii. በአሁኑ ወቅት ኮቪድ-19ን ለማከም የሚረዱ ወይም በሽታውን የሚከላክሉ መድሃኒቶች አሉ? a.ii.1….
Radio spots on COVID-19 from your fellow broadcasters: Preventative measures, misinformation, vaccines, and the impacts of COVID-19
Spot 1: ጥንቃቄ የጎደለውንክኪ SFX: የመስኖዉሃ ድምፅ፡፡ አበበች: በመስኖበሚለሙማሳቸውዉሃያጠጣሉ፡፡ ፋጤ: እንደምን አለሽ አበበች የመስኖ ስራው በደምብ ይዘሽው የለ እንዴ፡፡ አበበች: እንደምን አለሽ ፋጤ፤ እንዴታ ጠፋሽሳ ነይ እስኪ ሳሚኝ፡፡ ፋጤ: እረሳሽውእንዴ፣መሳሳም፣መጫባበጥናመነካካትእኮለኮረናያጋልጣልተብለዋል፡፡ አበበች: አረ ተይኝ እቴ ሰው እንዴት ነው ወዳጁንና ወገኑን ከመጨባበጥና ከመሰሳም ተከልክሎ የሚኖረው መቼስ ነው እንምንገላገለው ከዚህ ችግር፡፡ በይበይለቤተሰባችንምለራሳችንምስንልመጠንቀቅይኖርብናል፡፡ መውጫ: መጨባበጥና በአጠቃላይጥንቃቄ የጎደለውመነካካት ለኮረና ሊያጋልጥ ስለሚችል ጥንቀቄእናድርግ፡፡ …
በኮቪድ-19 ክትባቶች፣ ክትባት ማስተዋወቂያ፣ የህዝብ ጤና እርምጃዎች እና የፆታ እኩልነት እንዲሁም አካታችነት ላይ የሚያጠነጥኑ የአየርላይ ማስታወቂያ ሰሌዳዎች (ስፖቶች)
ስፖት 1: አፍዎንና አፍንጫዎን በጭምብለ ይሸፍኑ፤ ጭምብል አደራረግዎም ትክክለኛ ይሁን ተራኪ: የኮቪድ-19 ወረርሽኙ እጅግ አታካች ነበር፤ አሁንም አልተቋጨም። ሆኖም ተስፋ አንቁረጥ! ወዳጅ ዘመዶቻችንን እና ማህበረሰቡን ከበሽታው ለመታደግ ስንል መበርታት ይኖርብናል። ስለዚህ ሙሉ ክትባቱን የተከተቡም ቢሆን አፍና አፍንጫዎን በጭምብል መሸፈኑን አያቋርጡ። ጭንብል ከበሽታ እንዲከላከልሎ ጉንጭዎን፣ ከአፍንጫዎን እና አገጭዎን በደንብ ገጥሞ መሸፈን አለበት። በትክክል ሲለብሱ,…
ስለ ኮቪድ-19 ክትባቶች በተደጋጋሚ ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ
ማውጫ መሰረታዊ መረጃ 2 በርካታ የኮቪድ-19 ክትባት አይነቶች በአፍሪካ ይገኛሉ፡፡ እስከ ሚያዝያ 2022 ድረስ የሚከተሉት የክትባት አይነቶች አሉ፤ 3 የኮቪድ-19 ክትባቶች እንዴት በፍጥነት ሊበለፅጉ ቻሉ? 4 የኮቪድ-19 ክትባቶች በዋነኝነት የኮቪድ-19 ቫይረስን ለመከላከል የሚያስች የሰውነት አቅምን ለመገንባት ነው የተሰሩ ሲሆን ለሌላ የኮሮና ቫይረስ አይነቶች ማለትም ለሳርስ እና መርስ አይሆኑም፡፡ 5 መላመድ በሚባል ሂደት ሁሉም…
ኮቪድ-19 እና አርሶ አደሮች፡- የወረርሽኙ ምላሽ በገጠራማው ርዋንዳ
Save and edit this resource as a Word document መግቢያ ርዋንዳ የቆዳ ስፋቷ 26,000 ካሬ ኪሎሜትር ሲሆን በአፍሪካ ካሉ በጣም ትናንሽ አገሮች አንዷ ናት፡፡ በንጽጽር ጎረቤቷ ታንዛንያ 35 እጥፍ ትሰፋለች፡፡ ርዋንዳ ከዩጋንዳ፣ ቡሩንዲ፣ ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ እና ታንዛኒያ ጋር ትዋሰናለች፡፡ ሃገሪቱ ተራራማና መልክአምድር እና ለም አፈር ያላት ስትሆን፣ ኢኮኖሚዋ በዋናነት ከአጅ ወደ አፍ በሆነ ግብርና…
የኮቪድ-19 የራዲዮ ስፖቶች – ክፍል 2
Save and edit this resource as a Word document ስፖት 1: መሸጋገርያ ሙዚቃ: (የወፎች ዝማሬ፤ የደረቅ ቅጠሎች ኮሽታ) አርሶ አደር 1: (በተጨነቀ ድምጽ) በዚህ ዓመት የበቆሎው አዝመራ ብዙ ነው፡፡ ምንድን ነው የምናደርገው? አርሶ አደር 2: ተጨማሪ ሠራተኞ መቅጠር ይኖርብናል፡፡ አርሶ አደር 1: ትክክል ነህ፡፡ ግን ሰው ከበዛ ደግሞ ኮሮናቫይረስ እንዳይሰራጭ እሰጋለሁ፡፡ አርሶ አደር 2: ውነት…
የኮቪድ-19 ራዲዮ ስፖቶች
Spot 1 ሳውንድ ኢፌክት፡- የዶሮ ጩኸት ተራኪ፡- ልብ በሉ አርሶ አደሮች! ዶሮዎች እና ሌሎች እንስሳት ሰዎችን ኮቪድ-19 ሊያስይዙ ይችላሉ የሚል አሉባልታ አለ፡፡ ትክክል አይደለም! ማንኛውም እንስሳ ወደ ሰዎች ኮቪድ-19 ሊያስተላልፍ እንደሚችል የሚያሳይ መረጃ የለም፡፡ ሰዎች ቫይረሱ የሚይዛቸው ከሰው ጋር በሚኖር ንክኪ ወይም የተበከሉ እቃዎችን በመንካት ነው፡፡ በእርሻ ቦታችሁ ላይ ንጽህናችሁን በመጠበቅ እና አቃላዊ እርቀትን በመጠበቅ…