ስለ... የሬዲዮ ስክሪፕቶችን እያነበብክ ነው። ጤና
ለቃለ መጠይቅ የሚመከሩ ጥያቄዎች: ሥር የሰደደ ኮቪድ-19 ወይም ረጅም ጊዜ የሚቆይ ኮቪድ
ሥር የሰደደ ኮቪድ-19 ወይም ረጅም ጊዜ የሚቆይ ኮቪድን አስመልክቶ ለጤና ባለሙያዎች ጥያቄዎች 1. ሥር የሰደደ ኮቪድ-19 ወይም ረጅም ጊዜ የሚቆይ ኮቪድ ምንድን ነው? a. ተያያዥ ጥያቄዎች፦ a.i. ሥር የሰደደ ኮቪድ-19 ወይም ረጅም ጊዜ የሚቆይ ኮቪድ መንስኤው ምንድን ነው? a.ii. ሥር የሰደደ ኮቪድ-19 ወይም ረጅም ጊዜ የሚቆይ ኮቪድ ምልክቶች ምንድን ናቸው? a.iii. አንድ ሰው ሥር…
ለቃለ መጠይቅ የሚመከሩ ጥያቄዎች፦ ወረርሽኙ በሴቶች እና በሌሎች ተጋላጭ የህብረተሰቡ ክፍሎች ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ
ሴቶችና ልጃገረዶችን የሚመለከቱ ጥያቄዎች 1. የኮቪድ-19 ወረርሽኝ የሴቶች ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ ላይ ተጽዕኖ ነበረው? ሀ. መልሱ አዎ ከሆነ፣ እንዴት? a.i. በምግብ እና በሌሎች የቤት እቃዎች ላይ የዋጋ ጭማሪ የሴቶች እና የቤተሰቦቻቸውን የምግብ ዋስትና ላይ ጉዳት አለው? ከሆነ እንዴት? a.ii. ወረርሽኙ በተከሰተበት ወቅት ንግዳቸውን ለመዝጋት የተገደዱ ሴቶች ንግዳቸውን እንደገና ለመጀመር ሲሞክሩ ወይም አዲስ ሲከፍቱ ምን…
ለቃለ መጠይቅ የሚመከሩ ጥያቄዎች: ሀሰተኛ ዜና፣ የተሳሳተ መረጃ እና ኮቪድ-19
1. እባክዎ የተሳሳተ መረጃ ምን እንደሆነ ያስረዱ። ሀ. ተያያዥ ጥያቄዎች፦ a.i. የተሳሳተ መረጃ የት ሊገኝ ይችላል? ለምሳሌ በበየነ መረብ፣ በማህበራዊ ትስስር ሚዲያዎች ወይም በዋትሳፕ ላይ ሊገኝ ይችላል? ከነዚህ ውጭስ የት ሊታይ ወይም ሊሰማ ይችላል? a.ii. የተሳሳተ መረጃ ምን ይመስላል? ለምሳሌ በምስሎች፣ በቪዲዮዎች፣ በጽሁፍ መጣጥፎች፣ በድምጽ ቅጂዎች፣ ወዘተ… በኩል ሊሰራጭ ይችላሉ? a.ii.1. እባክዎ አድማጮቻችን ሊለይዋቸው የሚችሉትን…
የተጠቆሙ የቃለ መጠይቅ ጥያቄዎች፦ በኮቪድ-19 ክትባት ዙሪያ መረጃዎች እና የመከላከያ መንገዶች
1. ኮቪድ-19ን ለመዋጋት በአፍ ከሚወሰዱ የተለመዱት መድሃኒቶች ይልቅ ለምን ክትባትን ማዘጋጀት ተፈለገ? ሀ. ተያያዥ ጥያቄዎች፦ a.i. ክትባትን ማዳበሩ መድሃኒትን ለማዘጋጀት ከሚወስደው ጊዜ እና ክብደት አንጻር የተሻለ አማራጭ ነው? a.i.1. የኮቪድ-19 ክትባቱን ለማዳበር ምን ያህል ጊዜ ፈጀ? ሀ. የኮቪድ-19 ክትባቱ እንዴት በፍጥነት ሊዳብር ቻለ? a.ii. በአሁኑ ወቅት ኮቪድ-19ን ለማከም የሚረዱ ወይም በሽታውን የሚከላክሉ መድሃኒቶች አሉ? a.ii.1….
Radio spots on COVID-19 from your fellow broadcasters: Preventative measures, misinformation, vaccines, and the impacts of COVID-19
Spot 1: ጥንቃቄ የጎደለውንክኪ SFX: የመስኖዉሃ ድምፅ፡፡ አበበች: በመስኖበሚለሙማሳቸውዉሃያጠጣሉ፡፡ ፋጤ: እንደምን አለሽ አበበች የመስኖ ስራው በደምብ ይዘሽው የለ እንዴ፡፡ አበበች: እንደምን አለሽ ፋጤ፤ እንዴታ ጠፋሽሳ ነይ እስኪ ሳሚኝ፡፡ ፋጤ: እረሳሽውእንዴ፣መሳሳም፣መጫባበጥናመነካካትእኮለኮረናያጋልጣልተብለዋል፡፡ አበበች: አረ ተይኝ እቴ ሰው እንዴት ነው ወዳጁንና ወገኑን ከመጨባበጥና ከመሰሳም ተከልክሎ የሚኖረው መቼስ ነው እንምንገላገለው ከዚህ ችግር፡፡ በይበይለቤተሰባችንምለራሳችንምስንልመጠንቀቅይኖርብናል፡፡ መውጫ: መጨባበጥና በአጠቃላይጥንቃቄ የጎደለውመነካካት ለኮረና ሊያጋልጥ ስለሚችል ጥንቀቄእናድርግ፡፡ …
በኮቪድ-19 ክትባቶች፣ ክትባት ማስተዋወቂያ፣ የህዝብ ጤና እርምጃዎች እና የፆታ እኩልነት እንዲሁም አካታችነት ላይ የሚያጠነጥኑ የአየርላይ ማስታወቂያ ሰሌዳዎች (ስፖቶች)
ስፖት 1: አፍዎንና አፍንጫዎን በጭምብለ ይሸፍኑ፤ ጭምብል አደራረግዎም ትክክለኛ ይሁን ተራኪ: የኮቪድ-19 ወረርሽኙ እጅግ አታካች ነበር፤ አሁንም አልተቋጨም። ሆኖም ተስፋ አንቁረጥ! ወዳጅ ዘመዶቻችንን እና ማህበረሰቡን ከበሽታው ለመታደግ ስንል መበርታት ይኖርብናል። ስለዚህ ሙሉ ክትባቱን የተከተቡም ቢሆን አፍና አፍንጫዎን በጭምብል መሸፈኑን አያቋርጡ። ጭንብል ከበሽታ እንዲከላከልሎ ጉንጭዎን፣ ከአፍንጫዎን እና አገጭዎን በደንብ ገጥሞ መሸፈን አለበት። በትክክል ሲለብሱ,…
ባለሙያዎችን ቃለ መጠይቅ ማድረግ : ምርጥ ተሞክሮዎች ለአዘጋጆች እና ለባለሙያዎች
Save and edit this resource as a Word document. መግቢያ የባለሙያዎች ቃለ መጠይቅ በግብርና ሬድዮ ፕሮግራምህ ላይ ብዙ ነገሮችን ይጨምርልሃል፡፡ ለአድማጮችህ አስተማማኝ መረጃን ከታማኝ ምንጮች ይሠጥልሃል፡፡ አንዳንድ አርሶ አደሮች ባለሙያ መሆናቸውንም አትዘንጋ፡፡ ይህ የአዘገጃጀት መመሪያ ለአዘጋጆች እና ለባለሙያዎች እንደሚያገለግል አስታውስ፡፡ ምክንያቱም ለሁለቱም ቡድኖች ሌላው የቃለ መጠይቅ ተሳታፊ ያለበትን ድርሻ እና ባህርይ ማወቅ አስፈላጊ ስለሆነ ነው፡፡…