ስለ... የሬዲዮ ስክሪፕቶችን እያነበብክ ነው። የአፈር ጤንነት

በ4ቱ የማዳበሪያ አጠቃቀም ዘዴዎች ላይ የተዘጋጁ የሬድዮ ስፖቶች

የካቲት 8, 2021

ስፖት #1: አራቱ “ት” ዎች   ተራኪ: አርሶ አደሮች! ሰብሎቻችሁ የተሻለ ምርት እንዲሰጣችሁ ከፈለጋችሁ አራቱን የማዳበሪያ አጠቃቀም ዘዴዎችን ያስታውሱ፡፡ ማዳበሪያን ከትክክለኛ ምንጭ ፣ በትክክለኛ መጠን ፣ በትክክለኛ ጊዜ እና በትክክለኛ ቦታ ይጨምሩ/ይጠቀሙ፡፡ አራቱን ዘዴዎች የሚጠቀሙ ከሆነ ምርትዎ ይሻሻላል፡፡   ስፖት #2: የማዳበሪያ ምክረ-ሀሳቦች   አቅራቢ፡ ከአካባቢው አርሶ አደር የቀረበ ጥያቄ ይኸው:- አርሶ አደር፡ ከባለሙያዎች የምሰማውን የማዳበሪያ…

መነሻ: በዕቀባ እርሻ ቋሚ የመሬት ሽፋንን መጠቀም

ግንቦት 5, 2018

Save and edit this resource as a Word document. ይህ ርዕሰ ጉዳይ ለአድማጮች አስፈላጊ የሚሆነበት ምክንያት ምንድነው ? ይህ ርዕሰ ጉዳይ ለአድማጮች አስፈላጊ የሚሆነበት ምክንያት ምንድነው ? መሬትን መሸፈን ለአፈር ጤናማነት እንዴት አስተዋፅኦ እንደሚያደርግ፤ የተለያዩ የመሬት አሸፋፈን ዘዴዎች፤ መሬትን ለመሸፈን የሚጠቅሙ የሰብል ዓይነቶች እና በበለጠ የሚጠቅሙ ተረፈ ምርቶች ፤ የሚያስፈልገው የመሸፈኛ መጠን (በዕቀባ እርሻ ቢያንስ…

መነሻ : በእቀባ ግብርና የእቀባ እርሻን እና የመሬት ሽፋንን መጠቀም

ግንቦት 30, 2017

Save and edit this resource as a Word document. ዕቀባ እርሻ ምንድን ነው ለአድማጭስ ለምን አስፈላጊ ሆነ ? የዕቀባ እርሻ ደጋግሞ ማረስን ይቀንሳል እንዲሁም ሙሉ በሙሉ ማረስን ያስቀራል፡፡ የዕቀባ እርሻ በተለይም የመትከያ ጉድጓዶች በእጅ ማዘጋጀትን ወይም በበሬም ሆነ በትራክተር የዘር መትከያ ቦታዎች ማዘጋጀትን ያካትታል፡፡ የእነዚህ ሁለት ዘዴዎች ይዘት ቀጥሎ ባለው የ ቁልፍ መረጃ ይዘት ላይ…