ስለ... የሬዲዮ ስክሪፕቶችን እያነበብክ ነው። የአካባቢ እና የአየር ንብረት ለውጥ

Tef production backgrounder : በጤፍ አበቃቀል ላይ የተሰጠ መግለጫ

መስከረም 26, 2016

Save and edit this resource as a Word document. መግቢያ ኢትዮጵያውያን ከማንኛውም አዝርዕት በበለጠ (በቆሎን ሳይጨምር) ጤፍ ይዘራሉ፣ ያመርታሉ፣ እንዲሁም ይመገባሉ፡፡ ወደ አምስት ሚልዮን የሚጠጉ ኢትዮጵያውያን አባወራዎች ወደ ሶስት ሚልዮን ሄክታር የሚጠጋ መሬት ላይ ጤፍ ይዘራሉ፡፡ የጤፍ ሳይንሳዊ ስሙ ኤራግሮስቲስ ጤፍ ሲሆን የተገኘውም ከኢትዮጵያ እደሆነ ይታመናል፡፡ በኢትዮጵያ ወደ 15 በመቶ የሚጠጋው ካሎሪ ከጤፍ የሚገኝ ነው፡፡…