የሬድዮ ማስታወቂያኤስ

ሁሉ
  • ሁሉ
  • ማህበራዊ ጉዳዮች
  • የመሬት ጉዳዮች
  • የሰብል ምርት
  • የአካባቢ እና የአየር ንብረት ለውጥ
  • የአየር ንብረት ለውጥ
  • የአፈር ጤንነት
  • የእንስሳት እርባታ እና ንብ ማነብ
  • የድህረ-መከር እንቅስቃሴዎች
  • የጾታ እኩልነት
  • ግብርና
  • ጤና

Radio spots on COVID-19 from your fellow broadcasters: Preventative measures, misinformation, vaccines, and the impacts of COVID-19

  Spot 1:   ጥንቃቄ የጎደለውንክኪ   SFX: የመስኖዉሃ ድምፅ፡፡ አበበች: በመስኖበሚለሙማሳቸውዉሃያጠጣሉ፡፡ ፋጤ: እንደምን አለሽ አበበች የመስኖ ስራው በደምብ ይዘሽው የለ እንዴ፡፡ አበበች: እንደምን አለሽ ፋጤ፤ እንዴታ ጠፋሽሳ ነይ እስኪ ሳሚኝ፡፡ ፋጤ: እረሳሽውእንዴ፣መሳሳም፣መጫባበጥናመነካካትእኮለኮረናያጋልጣልተብለዋል፡፡ አበበች: አረ ተይኝ እቴ ሰው እንዴት ነው ወዳጁንና ወገኑን ከመጨባበጥና ከመሰሳም ተከልክሎ የሚኖረው መቼስ ነው እንምንገላገለው ከዚህ ችግር፡፡ በይበይለቤተሰባችንምለራሳችንምስንልመጠንቀቅይኖርብናል፡፡ መውጫ: መጨባበጥና በአጠቃላይጥንቃቄ የጎደለውመነካካት ለኮረና ሊያጋልጥ ስለሚችል ጥንቀቄእናድርግ፡፡      …

በኮቪድ-19 ክትባቶች፣ ክትባት ማስተዋወቂያ፣ የህዝብ ጤና እርምጃዎች እና የፆታ እኩልነት እንዲሁም አካታችነት ላይ የሚያጠነጥኑ የአየርላይ ማስታወቂያ ሰሌዳዎች (ስፖቶች)

  ስፖት 1: አፍዎንና አፍንጫዎን በጭምብለ ይሸፍኑ፤ ጭምብል አደራረግዎም ትክክለኛ ይሁን   ተራኪ: የኮቪድ-19 ወረርሽኙ እጅግ አታካች ነበር፤ አሁንም አልተቋጨም። ሆኖም ተስፋ አንቁረጥ! ወዳጅ ዘመዶቻችንን እና ማህበረሰቡን ከበሽታው ለመታደግ ስንል መበርታት ይኖርብናል። ስለዚህ ሙሉ ክትባቱን የተከተቡም ቢሆን አፍና አፍንጫዎን በጭምብል መሸፈኑን አያቋርጡ። ጭንብል ከበሽታ እንዲከላከልሎ ጉንጭዎን፣ ከአፍንጫዎን እና አገጭዎን በደንብ ገጥሞ መሸፈን አለበት። በትክክል ሲለብሱ,…

በ4ቱ የማዳበሪያ አጠቃቀም ዘዴዎች ላይ የተዘጋጁ የሬድዮ ስፖቶች

ስፖት #1: አራቱ “ት” ዎች   ተራኪ: አርሶ አደሮች! ሰብሎቻችሁ የተሻለ ምርት እንዲሰጣችሁ ከፈለጋችሁ አራቱን የማዳበሪያ አጠቃቀም ዘዴዎችን ያስታውሱ፡፡ ማዳበሪያን ከትክክለኛ ምንጭ ፣ በትክክለኛ መጠን ፣ በትክክለኛ ጊዜ እና በትክክለኛ ቦታ ይጨምሩ/ይጠቀሙ፡፡ አራቱን ዘዴዎች የሚጠቀሙ ከሆነ ምርትዎ ይሻሻላል፡፡   ስፖት #2: የማዳበሪያ ምክረ-ሀሳቦች   አቅራቢ፡ ከአካባቢው አርሶ አደር የቀረበ ጥያቄ ይኸው:- አርሶ አደር፡ ከባለሙያዎች የምሰማውን የማዳበሪያ…

የኮቪድ-19 የራዲዮ ስፖቶች – ክፍል 2

Save and edit this resource as a Word document ስፖት 1: መሸጋገርያ ሙዚቃ: (የወፎች ዝማሬ፤ የደረቅ ቅጠሎች ኮሽታ) አርሶ አደር 1: (በተጨነቀ ድምጽ) በዚህ ዓመት የበቆሎው አዝመራ ብዙ ነው፡፡ ምንድን ነው የምናደርገው? አርሶ አደር 2: ተጨማሪ ሠራተኞ መቅጠር ይኖርብናል፡፡ አርሶ አደር 1: ትክክል ነህ፡፡ ግን ሰው ከበዛ ደግሞ ኮሮናቫይረስ እንዳይሰራጭ እሰጋለሁ፡፡ አርሶ አደር 2: ውነት…

የኮቪድ-19 ራዲዮ ስፖቶች

Spot 1 ሳውንድ ኢፌክት፡- የዶሮ ጩኸት ተራኪ፡- ልብ በሉ አርሶ አደሮች! ዶሮዎች እና ሌሎች እንስሳት ሰዎችን ኮቪድ-19 ሊያስይዙ ይችላሉ የሚል አሉባልታ አለ፡፡ ትክክል አይደለም! ማንኛውም እንስሳ ወደ ሰዎች ኮቪድ-19 ሊያስተላልፍ እንደሚችል የሚያሳይ መረጃ የለም፡፡ ሰዎች ቫይረሱ የሚይዛቸው ከሰው ጋር በሚኖር ንክኪ ወይም የተበከሉ እቃዎችን በመንካት ነው፡፡ በእርሻ ቦታችሁ ላይ ንጽህናችሁን በመጠበቅ እና አቃላዊ እርቀትን በመጠበቅ…