በሁለት ሰዎች ።የሚቀርብኤስ
ሁሉ
- ሁሉ
- ማህበራዊ ጉዳዮች
- የመሬት ጉዳዮች
- የሰብል ምርት
- የአካባቢ እና የአየር ንብረት ለውጥ
- የአየር ንብረት ለውጥ
- የአፈር ጤንነት
- የእንስሳት እርባታ እና ንብ ማነብ
- የድህረ-መከር እንቅስቃሴዎች
- የጾታ እኩልነት
- ግብርና
- ጤና
ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር ለመለማመድ የሚያስፈልጉ የአርሶ አደር ስትራቴጂዎች
አቅራቢ 1: እንደምን አደራችሁ አድማጮቻችን አቅራቢ 2: አዎ ሁላችሁም እንደምን አደራችሁ፡፤ ስለአየር ንብረት ለውጥ መችም ሳትሰሙ አትቀሩም፡፡ አቅራቢ 1: (ይስቃል) እንዴት አይሰሙም፡፡ ለኢትዮጵያ አርሶ አደሮች የአየር ንብረት ለውጥ እለታዊ ሃቅ ነው፡፡ ያለተጠበቁ ዝናባማና ደረቅ ወቅቶች እንዲሁም ጎርፍ እና ድርቅ ደጋግመው ያጋጥሟቸዋል፡፡ አቅራቢ 2: አዎ ትክክል ነው፡፡ ያንን ታሳቢ አድርገን የኢትዮጵያ አርሶ አደሮችን ከተለዋዋጭ የአየር ሁኔታ…
ተባይ መከላከያ ኬሚካልን በጥንቃቄ መጠቀም፡የአዲሱ ተምች ሁኔታ በኢትዮጵያ
የመግቢያ ድምፅ 1ኛ አቅራቢ : ጤና ይስጥልኝ እንኳን ወደ አርሶ አደር ፕሮግራማችሁ በሰላም መጣችሁ፡፡ ዛሬ ፀረ ተባይ ኬሚካሎችን እንዴት ተጠንቅቀን መጠቀም እንደምንችል እንነጋገራለን፡፡ በርካታ አርሶ አደሮች እንደነ ፈጣን ሁሉን አውዳሚ ያሉ አደገኛ ተምቾችን ለመቆጣጠር ኬሚካል እንደሚጠቀሙ እናውቃለን፡፡ ሆኖም ግን ኬሚካሎችን መጠቀም የራስዎን፣ የቤተሰብዎን፣ እና የደምበኞችዎን ጤና ይጎዳል፡፡ 2ኛ አቅራቢ: ነገር ግን አደጋዎቹን የምንቀንስባቸው ዘዴዎችም አሉ፡፡…