የታሰቡ የቃለ መጠይቅ ጥያቄዎችኤስ

ሁሉ
 • ሁሉ
 • ማህበራዊ ጉዳዮች
 • የመሬት ጉዳዮች
 • የሰብል ምርት
 • የአካባቢ እና የአየር ንብረት ለውጥ
 • የአየር ንብረት ለውጥ
 • የአፈር ጤንነት
 • የእንስሳት እርባታ እና ንብ ማነብ
 • የድህረ-መከር እንቅስቃሴዎች
 • የጾታ እኩልነት
 • ግብርና
 • ጤና

ለቃለ መጠይቅ የሚመከሩ ጥያቄዎች: ሥር የሰደደ ኮቪድ-19 ወይም ረጅም ጊዜ የሚቆይ ኮቪድ

ሥር የሰደደ ኮቪድ-19 ወይም ረጅም ጊዜ የሚቆይ ኮቪድን አስመልክቶ ለጤና ባለሙያዎች ጥያቄዎች   1. ሥር የሰደደ ኮቪድ-19 ወይም ረጅም ጊዜ የሚቆይ ኮቪድ ምንድን ነው? a. ተያያዥ ጥያቄዎች፦ a.i. ሥር የሰደደ ኮቪድ-19 ወይም ረጅም ጊዜ የሚቆይ ኮቪድ መንስኤው ምንድን ነው? a.ii. ሥር የሰደደ ኮቪድ-19 ወይም ረጅም ጊዜ የሚቆይ ኮቪድ ምልክቶች ምንድን ናቸው? a.iii. አንድ ሰው ሥር…

ለቃለ መጠይቅ የሚመከሩ ጥያቄዎች፦ ወረርሽኙ በሴቶች እና በሌሎች ተጋላጭ የህብረተሰቡ ክፍሎች ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ

  ሴቶችና ልጃገረዶችን የሚመለከቱ ጥያቄዎች   1. የኮቪድ-19 ወረርሽኝ የሴቶች ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ ላይ ተጽዕኖ ነበረው? ሀ. መልሱ አዎ ከሆነ፣ እንዴት? a.i. በምግብ እና በሌሎች የቤት እቃዎች ላይ የዋጋ ጭማሪ የሴቶች እና የቤተሰቦቻቸውን የምግብ ዋስትና ላይ ጉዳት አለው? ከሆነ እንዴት? a.ii. ወረርሽኙ በተከሰተበት ወቅት ንግዳቸውን ለመዝጋት የተገደዱ ሴቶች ንግዳቸውን እንደገና ለመጀመር ሲሞክሩ ወይም አዲስ ሲከፍቱ ምን…

ለቃለ መጠይቅ የሚመከሩ ጥያቄዎች: ሀሰተኛ ዜና፣ የተሳሳተ መረጃ እና ኮቪድ-19

1. እባክዎ የተሳሳተ መረጃ ምን እንደሆነ ያስረዱ። ሀ. ተያያዥ ጥያቄዎች፦ a.i. የተሳሳተ መረጃ የት ሊገኝ ይችላል? ለምሳሌ በበየነ መረብ፣ በማህበራዊ ትስስር ሚዲያዎች ወይም በዋትሳፕ ላይ ሊገኝ ይችላል? ከነዚህ ውጭስ የት ሊታይ ወይም ሊሰማ ይችላል? a.ii. የተሳሳተ መረጃ ምን ይመስላል? ለምሳሌ በምስሎች፣ በቪዲዮዎች፣ በጽሁፍ መጣጥፎች፣ በድምጽ ቅጂዎች፣ ወዘተ… በኩል ሊሰራጭ ይችላሉ? a.ii.1. እባክዎ አድማጮቻችን ሊለይዋቸው የሚችሉትን…

የተጠቆሙ የቃለ መጠይቅ ጥያቄዎች፦ በኮቪድ-19 ክትባት ዙሪያ መረጃዎች እና የመከላከያ መንገዶች

1. ኮቪድ-19ን ለመዋጋት በአፍ ከሚወሰዱ የተለመዱት መድሃኒቶች ይልቅ ለምን ክትባትን ማዘጋጀት ተፈለገ? ሀ. ተያያዥ ጥያቄዎች፦ a.i. ክትባትን ማዳበሩ መድሃኒትን ለማዘጋጀት ከሚወስደው ጊዜ እና ክብደት አንጻር የተሻለ አማራጭ ነው? a.i.1. የኮቪድ-19 ክትባቱን ለማዳበር ምን ያህል ጊዜ ፈጀ? ሀ. የኮቪድ-19 ክትባቱ እንዴት በፍጥነት ሊዳብር ቻለ? a.ii. በአሁኑ ወቅት ኮቪድ-19ን ለማከም የሚረዱ ወይም በሽታውን የሚከላክሉ መድሃኒቶች አሉ? a.ii.1.…