የሬድዮ ማስታወቂያኤስ

ሁሉ
  • ሁሉ
  • የሰብል ምርት
  • የአካባቢ እና የአየር ንብረት ለውጥ
  • የአፈር ጤንነት
  • የእንስሳት እርባታ እና ንብ ማነብ
  • ጤና

Radio spots on COVID-19 from your fellow broadcasters: Preventative measures, misinformation, vaccines, and the impacts of COVID-19

  Spot 1:   ጥንቃቄ የጎደለውንክኪ   SFX: የመስኖዉሃ ድምፅ፡፡ አበበች: በመስኖበሚለሙማሳቸውዉሃያጠጣሉ፡፡ ፋጤ: እንደምን አለሽ አበበች የመስኖ ስራው በደምብ ይዘሽው የለ እንዴ፡፡ አበበች: እንደምን አለሽ ፋጤ፤ እንዴታ ጠፋሽሳ ነይ እስኪ ሳሚኝ፡፡ ፋጤ: እረሳሽውእንዴ፣መሳሳም፣መጫባበጥናመነካካትእኮለኮረናያጋልጣልተብለዋል፡፡ አበበች: አረ ተይኝ እቴ ሰው እንዴት ነው ወዳጁንና ወገኑን ከመጨባበጥና ከመሰሳም ተከልክሎ የሚኖረው መቼስ ነው እንምንገላገለው ከዚህ ችግር፡፡ በይበይለቤተሰባችንምለራሳችንምስንልመጠንቀቅይኖርብናል፡፡ መውጫ: መጨባበጥና በአጠቃላይጥንቃቄ የጎደለውመነካካት ለኮረና ሊያጋልጥ ስለሚችል ጥንቀቄእናድርግ፡፡      …

በኮቪድ-19 ክትባቶች፣ ክትባት ማስተዋወቂያ፣ የህዝብ ጤና እርምጃዎች እና የፆታ እኩልነት እንዲሁም አካታችነት ላይ የሚያጠነጥኑ የአየርላይ ማስታወቂያ ሰሌዳዎች (ስፖቶች)

  ስፖት 1: አፍዎንና አፍንጫዎን በጭምብለ ይሸፍኑ፤ ጭምብል አደራረግዎም ትክክለኛ ይሁን   ተራኪ: የኮቪድ-19 ወረርሽኙ እጅግ አታካች ነበር፤ አሁንም አልተቋጨም። ሆኖም ተስፋ አንቁረጥ! ወዳጅ ዘመዶቻችንን እና ማህበረሰቡን ከበሽታው ለመታደግ ስንል መበርታት ይኖርብናል። ስለዚህ ሙሉ ክትባቱን የተከተቡም ቢሆን አፍና አፍንጫዎን በጭምብል መሸፈኑን አያቋርጡ። ጭንብል ከበሽታ እንዲከላከልሎ ጉንጭዎን፣ ከአፍንጫዎን እና አገጭዎን በደንብ ገጥሞ መሸፈን አለበት። በትክክል ሲለብሱ,…