ስለ... የሬዲዮ ስክሪፕቶችን እያነበብክ ነው። የእንስሳት እርባታ እና ንብ ማነብ
የዶሮ በሽታዎች
1. የዶሮ በሽታን ስለመቋቋም የተዘጋጀ ታሪክ ሶጎዶጎ ሳራታ በርቴ ከማሊ ዋና ከተማ ከባማኮ 165ኪሜ እርቆ በሚገኘው በቡጉኒ የሚኖሩ ባለቤታቸው የሞቱባቸው የ65 ዓመት ሴት ናቸው። ከማላዊ ፖስታ ድርጅት ጡረታ ከወጡ በኋላ ሳራታ ትኩረታቸውን ሙሉ በሙሉ ዶሮ እርባታ ላይ አድርገዋል። ስራ ፈጣሪ መሆን እንደሚፈልጉ ማንኛውም ሴቶች ኝ ፈተናዎች አጋጥመዋቸዋል። ስራውን ሲጀምሩ ግቢውን በዶሮ ኩስ አበላሸሽው የሚለውን የባለቤታቸውን…