ስለ... የሬዲዮ ስክሪፕቶችን እያነበብክ ነው። የሰብል ምርት

የስንዴ ምርት ልምዶች ዙሪያ ላይ የተዘጋጀ የድህረ ታሪክ መነሻ

ሐምሌ 5, 2021

መግቢያ ይህ ርዕሰ ጉዳይ ለአድማጭች ያለው ጠቃሚነት ምንድን ነው? ስንዴ እርሻቸው ጥሩ ምርት ማግኘት የሚፈልጉ አርሶ አደሮች ለያውቋቸው የሚገቡ፦ በቅድሚያ ዕቅድ ማቀድና የታቀደ የግብዓት ድልድል የማድረጉን ጠቀሜታ። ግብዓቶችን ማደላደል ላይ ውሳኔ ማስተላለፍን ጨምሮ እቅድ አወጣጥ ላይ ሴቶችና መላው ቤተሰብን የማሳተፉ ጠቀሜታ። የግብዓት (ማዳበሪያ፣ ፀረ-ተባይ፣ ዘር) እና ሜካናይዜሽን (ማረስ፣ የተጣመረ ሰብል አሰባሰብ) አገልግሎቶችን እንዴት ማግኘት እና…

የድህረ ታሪክ መነሻ: የማር ምርት በኢትዮጵያ

ሰኔ 17, 2021

ይህ ርዕሰ ጉዳይ ለአድማጮች ለምን ይጠቅማል? ንብ እርባታ ስራ ፈጠራ እና ገቢ ማስገኛ ላይ እንዴት ሊጠቅም እንደሚችል ለመማር። ንቦች የሚጫወቱት ሚና ማር ማምረት ላይ ብቻ የተወሰነ ሳይሆን የአበባዎችን ዘር ማስተላለፍ ላይም እንደሆነ ለመረዳት። ግብርና ላይ የተሰማሩ ሰወች ማር ለማምረት ለከናወኑ የሚገባቸውን ተግባራት እንዲረዱ። ከንብ ማነብ የሚገኙ እንደ ሰም ያሉ ተረፈ ምርቶች ላይ እውቀት ለመጨበጥ። ንቦች…

Farming wisdom: የእርሻ ጥበብ እርሻ አቀባ ለተሻለ ኑሮ

ሐምሌ 8, 2019

ገፀ ባህሪዎች፡- ባዩ አባተ፡- ዕድሜ 50፣ የወይኒቱ ባለቤት፣ የተከበረ እና ሀብታም ገበሬ፣ በዘልማድ የሚያርስና ጥሩ የእርሻ ምርት የሌለው ነገር ግን በእንስሳት እርባታ የሚተዳደርና ጥሩ ኑሮ ያለው፡፡ ወይኒቱ ተሻለ፡- ዕድሜ 36፣ የአቶ ባዩ ባለቤት እና የአራት ልጆች እናት፣ ተመስገን የራሱ መሬት እንዲኖረው የምትፈልግና ባለቤቷ እንዲሰጠው ሁሌም የምትጠይቅ፡፡ ተመስገን ባዩ፡- ዕድሜ 20፣ የአቶ ባዩ እና የወይኒቱ ልጅ…

የዕቀባ እርሻ

ጥር 29, 2019

መሸጋገሪያ ድምፅ አቅራቢ 1: ጤና ይስጥልኝ ! ወደ አርሶ አደር ፕሮግራምዎ እንኳን በሰላም መጡ ! የዛሬ ፕሮግራማችን የዕቀባ እርሻ እና የአነስተኛ የእርሻ ድግግሞሽ ጠቀሜታ ላይ ያተኩራል፡፡ የትዮጵያ አርሶ አደሮች ምርትን ይጨምራል ብለው በመተማመን ማሳዎቻቸውን ደጋግመው የማረስ ዝንባሌ አላቸው፡፡ አነስተኛ የእርሻ ድግግሞሽ ከማሳዎቻቸው ማግኘት የሚችሉትን የምርት መጠን እንዳያገኙ ምክንያት እንደሚሆንባቸው ያምናሉ፡፡ በእርግጥ አይደለም አንዴ፣ ሁለቴ፣  ለብዛኛዎቹ ሰብሎቻቸው…

መነሻ: የገብስ ምርት በኢቲዮጵያ

ሕዳር 5, 2018

ይህ ርዕሰ ጉዳይ ለአድማጮች አስፈላጊ የሆነበት ምክንያት ምንድነው ? ገብስ በኢትዮጵያ ባህላዊ ሰብል ነው፡ ፡ በአገሪቱ ለተለያዩ ምግቦች እና መጠጦች በመዋል ጥልቅ ታሪክ አለው፡፡ የብቅል ገብስ ምርት በጣም አጭር ታሪክ ያለው ሲሆን አመራረቱም ከ1920ዎች መጀመሪያ ጀምሮ በኢትዮጵያ የጊዮርጊስ ቢራ ፋብሪካ መቋቋም ጋር ተያይዞ በዋናኛት ከቢራ ዝግጅት ጋር የተሳሰረ ነው፡፡ በደጋማ አካባቢዎች የብቅል ገብስንማምረት በኢንድስትሪ ግባአትነቱ…

ተባይ መከላከያ ኬሚካልን በጥንቃቄ መጠቀም፡የአዲሱ ተምች ሁኔታ በኢትዮጵያ

ነሐሴ 8, 2018

የመግቢያ ድምፅ 1ኛ አቅራቢ : ጤና ይስጥልኝ እንኳን ወደ አርሶ አደር ፕሮግራማችሁ በሰላም መጣችሁ፡፡ ዛሬ ፀረ ተባይ ኬሚካሎችን እንዴት ተጠንቅቀን መጠቀም እንደምንችል እንነጋገራለን፡፡ በርካታ አርሶ አደሮች እንደነ ፈጣን ሁሉን አውዳሚ ያሉ አደገኛ ተምቾችን ለመቆጣጠር ኬሚካል እንደሚጠቀሙ እናውቃለን፡፡ ሆኖም ግን ኬሚካሎችን መጠቀም የራስዎን፣ የቤተሰብዎን፣ እና የደምበኞችዎን ጤና ይጎዳል፡፡ 2ኛ አቅራቢ: ነገር ግን አደጋዎቹን የምንቀንስባቸው ዘዴዎችም አሉ፡፡…

መነሻ: በዕቀባ እርሻ ቋሚ የመሬት ሽፋንን መጠቀም

ግንቦት 5, 2018

ይህ ርዕሰ ጉዳይ ለአድማጮች አስፈላጊ የሚሆነበት ምክንያት ምንድነው ? ይህ ርዕሰ ጉዳይ ለአድማጮች አስፈላጊ የሚሆነበት ምክንያት ምንድነው ? መሬትን መሸፈን ለአፈር ጤናማነት እንዴት አስተዋፅኦ እንደሚያደርግ፤ የተለያዩ የመሬት አሸፋፈን ዘዴዎች፤ መሬትን ለመሸፈን የሚጠቅሙ የሰብል ዓይነቶች እና በበለጠ የሚጠቅሙ ተረፈ ምርቶች ፤ የሚያስፈልገው የመሸፈኛ መጠን (በዕቀባ እርሻ ቢያንስ 30 በመቶ በተረፈ ምርት መሸፈን እንዳለበት ይመከራል፡፡) ማሳ ላይ…

ፈጣን ሁሉን አውዳሚ ተምች

ግንቦት 4, 2018

A. መግቢያ ስፖዴፕቴራ ፈራጂፔርዳ በሚል ሳይንሳዊ ስያሜው የሚታወቀው ፈጣን ሁሉን አውዳሚ ተምች የምግብ ሰብሎች ዋነኛ ተምች ነው፡፡ እጩ (የሳትእራቶች ) የበቆሎ ከፍ ያሉ ቡቃያዎች መመገብን ይመርጣሉ፡፡ ሆኖም ግን ዳጉሳ ፣ ማሽላ ፣ ሩዝ ፣ ስንዴ፣ ሽንኮራ አገዳ ፣ እና አትክልቶችን ጨምሮ ሌሎች የተለያዩ ሰብሎችንም እንደሚመገብ ሪፖርቶች አመላክተዋል፡፡ ተምቹ የመነጨው በሰሜናዊ እና ደቡባዊ የአሜሪካ ሞቃታማ እና…

በደቡብ ወሎ አርሶ አደሮች ማሽላን በመንከባከብ ኑሮአቸውን እያሻሻሉ ነው

መጋቢት 13, 2018

ነፃነት ኃይሉ፡          ጤና ይስጥልን፡፡ ዛሬ በኢትዮጵያ የደቡብ ወሎ ዞን አርሶ አደሮች የማሽላ ምርታቸውን ተንከባክበው እንዴት ኑሮአቸውን እንዳሻሻሉ እንመለከታለን፡፡ የድምፅ ግብዓት፡- የመኪና ድምፅ እና የዝናብ ድምፅ፣ ከስር በትንሹ ይሰማል ነፃነት ኃይሉ፡          ወሩ ነሓሴ ነው፡፡ ይህ ወቅት በአብዛኛው ኢትዮጵያ አካባቢዎች ዝናባማ የክረምት ወቅት ነው፡፡ መሬቱ ረጥቦ አካባቢው አረንጓዴ ለብሷል፡፡ መላከዓ ምድሩ ማራኪ ነው፡፡ በመንገዳችን ላይ…

የመሬት አዘገጃጀት ለባቄላ

ጥቅምት 4, 2017

አቅራቢ: እንኳን ወደ (የሬድዮ ፕሮግራሙ) በደህና መጡ፡፡ ዛሬ ከርዕሰ መዲናችን አዲስ አበባ ወጣ ብለን በአማራ ክልል የበቃሎ ቀበሌ ማህበረሰብን እየጎበኘን ነው፡፡ በባቄላ ዙሪያ እንነጋገራለን፡፡ ሰኔ ወር የመጀመሪያው ሳምንት ነው፡፡ የባቄላ ዘር የሚዘራበት ወቅት ደርሷል ማለት ይቻላል ፡፡ ስለዚህ ከ ዮሃንስ ከሊለ እና ከአስካለ ካሳየ ጋር መሬታቸውን እንዴት እያዘጋጁ እንደሆነ እያነጋገርኳቸው ነው ፡፡ ይህ መሬቱ እና…