ስለ... የሬዲዮ ስክሪፕቶችን እያነበብክ ነው። የማህበረሰብ ልማት

ዳራ: ብዝሃ-ህይወት

ነሐሴ 9, 2024

መግቢያ ምድር ላይ ስላለው አስደናቂ የህይወት ልዩነት አስበው ያውቃሉ? ከትንንሽ ነፍሳት እስከ ግዙፎቹ ዝሆኖች ድረስ ዝርያ ብዝሃ ሕይወት ይባላል። ነገር ግን ብዝሃ ህይወት ከጥቃቅን ነገሮች በላይ ነው – እሱ የጤነኛ ፕላኔት እና ደህንነታችን መሰረት ነው። ብዝሃ-ህይወት ምንድን ነው? ብዝሃ-ህይወት በሁሉም ደረጃ በምድር ላይ ያሉ የሁሉም ህይወት ዓይነቶች፣ ከጂኖች/በራኂዎች እና ዝርያዎች እስከ ስነ-ምህዳር፤ ከጥቃቅን ነፍሳት /ማይክሮቦች…

ዳራ፡- ለሥርዓተ-ፆታ ምላሽ ሰጪ ተፈጥሮ-ተኮር መፍትሄዎች

ነሐሴ 9, 2024

በአፍሪካ ውስጥ በተፈጥሮ ላይ በተመሰረቱ መፍትሄዎች (NbS) ውስጥ የሚሳተፉ የገጠር ሴቶች በግለሰብም ሆነ በማህበረሰብ ደረጃ ብዙ ጥቅሞችን ሊያገኙ ይችላሉ። ተፈጥሮን መሰረት ያደረጉ መፍትሄዎች፣ በአለም አቀፍ የተፈጥሮ ጥበቃ ህብረት እንደተገለጸው፣ ሁለቱንም ተፈጥሯዊ እና የተሻሻሉ ስነ–ምህዳሮችን ለመጠበቅ፣ በዘላቂነት ለማስተዳደር እና ወደነበረበት ለመመለስ ያለመ እርምጃዎችን ያካትታሉ። እነዚህ ድርጊቶች የህብረተሰቡን ተግዳሮቶች ውጤታማ እና ተስማሚ በሆነ መንገድ ለመፍታት የተነደፉ ናቸው፣…