ስለ... የሬዲዮ ስክሪፕቶችን እያነበብክ ነው። የመሬት ጉዳዮች

ዳራ ፡ አራቱ የማዳበሪያ አጠቃቀም ስልቶች

ነሐሴ 25, 2021

መግቢያ ይህ ዳራ የማዳበሪያ አጠቃቀም ስልቶች ላይ በተለየ በማተኮር የስንዴ እና የጤፍ ምርት ገፅታዎችን ያብራራል፡፡* በተጨማሪም ከፆታ ጋር የተያያዙና የአየር ጠባይ-ነክ ልምዶችንም አካቷል፡፡ ይህ ርዕሰ–ጉዳይ ለአድማጮች ለምን ጠቃሚ ሆነ; ይህ ፅሁፍ በሚከተሉት ርዕሰ ጉዳዮች ላይ አድማጮችን ለማሳወቅ ያለመ ነው:- በሰብል ምርት ወቅት ማዳበሪያን የመጠቀም ጥቅሞች የሰብል ምርት ለማሻሻል ምርጥ የማዳበሪያ አጠቃቀም ዘዴዎች የማዳበሪያአጠቃቀምላይፆታዊገፅታዎች የማዳበሪያአጠቃቀምተግዳሮቶች የአየር…