English, Français

Script 101.3

Script

Save and edit this resource as a Word document.

የአርታኢ ማስታወሻ :

ይህ የአዘጋጅ መመሪያ የአርሶ አደር ፕሮግራምህን እንድታዘጋጅ፤ እና በመደበኛነት እንድትገመግም የሚረዱህ ደረጃዎችን ይሰጥሃል፡፡ መጀመሪያ ደረጃዎቹን ያብራራል ከዚያም አማላካች ማረጋገጫዎች ፤ የፕሮግራም ይዘት ምሳሌዎችን እና እያንዳንዱን ደረጃ የሚያብራራ ፕሮግራም ያቀርባል፡፡

መግቢያ

ሬድዮ ለአርሶ አደሮች ትልቅ የግንኙነት መሳሪያ ነው፡፡ አብዛኞቹ ጋር የመድረስ አቅም አለው፡፡ አስፈላጊ እና ወቅታዊ መረጃዎችን በየራሳቸው ቋንቋ ሊያቀርብላቸው ይችላል፡፡ በተጨማሪ ሬድዮ (በአብዛኛው ከሞባይል ጋር ተቀናጅቶ) አርሶ አደሮችን በልማት ላይ ከፍተኛ ድምፅ እንዲኖራቸው ያደርጋል፡፡

ሆኖም ሬድዮ ሁልጊዜ ውጤታማ አይደለም፡፡ በርግጥ የአርሶ አደር ፕሮግራሞች ብዙ ጊዜ ይባክናሉ፡፡

 • የአርሶ አደር ድምፆች አብዛኛው ጊዜ አይደመጡም፤
 • “ባለሙያዎች” በሌላ በኩል አጋዥ ይሁኑም አይሆኑም ሲደመጡ እና ሲከበሩ ይታያል፡፡
 • ፕሮግራም አቅራቢዎች አርሶ አደሮችን ከራሳቸው ዝቅ ያሉ ፍጡሮች አድርገው ያያሉ፡፡
 • አስፈላጊ ጉዳዮች ውስብስብ በመሆናቸው፤ ስሜታዊ በመሆናቸው ወይም ተጨማሪ ምንጭ ስለሚጠይቁ ብቻ ይዳፈናሉ/ይወገዳሉ፡፡
 • አዘጋጆች ስልጠና አይሰጣቸውም፤ ያለ ምንም ድጋፍና መመሪያ ውጤታማ ፕሮግራሞች እንዲያዘጋጁ ይጠበቃሉ፡፡
 • አብዛኞቹ የአርሶ አደሮች ፕሮግራሞች ለማዳመጥ በጣም የሚያሰለቹ ናቸው፡፡

አብዛኛዉን ጊዜ የሬድዮ ጣቢያዎች የአርሶ አደር ፕሮግራም የግብርና መረጃዎቻቸውን እንደ ተራ የስርጭታቸው ሟሟያ በመጣድ አርሶ አደሮች የሚያዳምጡት እና የሚጠቀሙበት ይመስላቸዋል፡፡ ሆኖም የሬድዮ ፕሮግራም ከነ ጥንካሬዎቹ እና ከነድክመቶቹ እንደ ልብ ወለድ፣ ኮሜዲ፣ ወይም እንደ ሙዚቃ ሁሉ የተለየ የመገናኛ መሳሪ ነው፡፡ ውጤታማ የፋርም ሬድዮ ፕሮግራም የሬድዮውን ጥንካሬ የሚያጎሉ ደረጃዎችን ይከተላል፡፡

እንደ የግብርና ፕሮግራም አዘጋጅ የአርሶ አደር ፕሮግራምህ ጠቃሚ፣ ሳቢ፣ እንዲሁም አርሶ አደሮችን ከፍ የሚያደርግ እንዲሆን ትፈልጋለህ፡፡ ሰፊ የሴት እና ወንድ አድማጮች እንዲኖሩህም ትፈልጋለህ፡፡ አንተን ለማገዝ የግብርና ሬድዮ አዘጋጆች ምርጥ ልምዶችን አንድ ላይ አጣምረን እና ለማስታወስ እና ለመጠቀም በሚያመችህ መልኩ አደራጅተነቸዋል፡፡

ውጤታማ የግብርና ሬድዮ ደረጃዎች ልንላቸው እንችላለን፡፡ አምስት ደረጃዎች አሉ ፤በእንግሊዘኛው አህጽሮጸ ቃል “VOICE” ተብሎ ተሰይመዋል.፡፡

በሚቀጥሉት አንቀፆች አምስቱን መለኪያዎች እንገልፃቸዋለን፡፡ ቀጥሎም የአመላካች ነጥቦች እንሰጣለን፡፡ እነዚህ አመላካቾች የሬድዮ ፕሮግራሙ ይዘትን እና አቀራረብን ይመለከታሉ፡፡

እነዚህ ደረጃዎች እና አመላካቾች ጠቃሚ የሚሆኑባቸው ጊዚያት :

 • መጀመሪያ ላይ፤ የሬድዮ ጣቢያህ ለመጀመሪያ ጊዜ መደበኛ የሬድዮ ፕሮግራም ሲጀመር፤
 • ሳምንታዊ፤ የአርሶ አደር ፕሮግራም ቡድኑ ቀጣዩን ክፍል ሲያቅድ
 • ሳምንታዊ፤ የአርሶ አደር ፕሮግራም ቡድኑ ያለፈውን ክፍል ውጤታማነት ሲገመግም
 • አዲስ የግብርና ፕሮግራም አዘጋጅ ባሰለጠንክ ቁጥር ወይም ነባር ሙያዎችን ስትከልስ
 • የአርሶ አደር ፕሮግራምህን ስትከልስ፤ እና
 • ጣቢያህ ዓመታዊ የአርሶ አደር ፕሮግራሙን ሲገመግም፤

ስለ እነዚህ ደረጃዎች ወይም አተገባበራቸው ጥያቄዎች ወይም አስተያየቶች ቢኖሩህ በ info@farmradio.org እንገናኝ፡፡. .

አምስት ነጥቦች ለውጤታማ ፋርም ሬድዮ ፕሮግራም
1.ለአርሶ አደሮች ክብር መስጠት /Valve farmers/– ፕሮግራሙ አነስተኛ ማሳ ላላቸው ሴት እና ወንድ አርሶ አደሮች ክብር “values” ይሰጣል፡፡ ችግሮችን ተቋቁመው፤ በታታሪነት ለቤተሰቦቻቸው እና ለገበያ አልሚ ምግብ በማዘጋጀታቸው ክብር ይሰጣል፡፡ ሁኔታዎቻቸውን ለመረዳት አርሶ አደሮቹ ድረስ ይዘልቃል፡፡ የገጠርን ህይወት ለማሻሻል በግብርና ስራቸው የሚያደርጉትን ጥረት ይደግፋል፡፡

2.ለአርሶ አደሮች እድል ይሰጣል/opportunity ti farmers/፡– ፕሮግራሙ አርሶ አደሮችን በሁሉም ጉዳዮች የመናገርን እና የመደመጥን ዕድል “opportunity” ይሰጣሉ፡፡ ለአነስተኛ ደረጃ አርሶ አደሮች የሚያሳስቡዋቸውን ጉዳዮች እንዲጠቅሱ፣ እንዲወያዩበት ፣ እና እንዲያደራጁ ያበረታል፡፡ አርሶ አደሮችን የማዳመጥ እና ፍላጎታቸውን የማገልገል ተልዕኮ ያላቸውን አካላት ያካትታል፡፡

3.መረጃ መስጠት/information/ – ፕሮግራሙ አርሶ አደሮች የሚያስፈልጓቸው መረጃዎችን “information” ሲያስፈልጓቸው ይሰጣል፡፡ አርሶ አደሮች ወዲያው ሊተገብሩት የሚችሉት አንድ ዓይነት (ውሱን) መረጃ ይፈልጋሉ፡፡

4. ምቹና ቀጣነት ያለው/convinent and consistent/ – ፕሮግራሙ ቀጣይነት “consistent” እና ምቹ ነው፡፡ ቢያንስ ሴት እና ወንድ አርሶ አደሮች አንድ ላይ የሚያዳምጡት ሳምንታዊ ፕሮግራም ነው፡፡ አርሶ አደሮች ሊያደምጡት በሚችሉበት ሰአት የተተከለ ፤ሁሉ ጊዜም በተመሳሳይ ጥራት የሚዘጋጅ መሆን ይኖርበታል፡፡

5.አዝናኝ /entertaining/– ፕሮግራሙ አዝናኝ “entertaining” እና የማይረሳ ነው፡፡ የአብዘኛውን የአካባቢ አርሶ አደር ፍላጎት እና ጣዕም ያማክላሉ፡፡ ውስብስብ ጉዳይን በቀላሉ እና ሊያስታውሱት በሚያስችላቸው መንገድ ያቀርቡታል፡፡

የደረጃ አመላካች ነጥቦች

ይህ ማረጋገጫ የቮይስ “VOICE” ደረጃዎች አተገባበርን አስመልክቶ የ “ምርጥልምዶች” ምሳሌዎችን ያሳያል፡ አንዳንድ ይዘቶች ከሌሎች ይልቅ አስፈላጊ ናቸው ፡፡ አንድ ክፍል የአርሶ አደር ፕሮግራምህ ሁሉንም ይዘቶች አያካትትም፡፡(ለምሳሌ ሴት አርሶ አደሮች ዙሪያ በሚያጠነጥን ክፍል ላይ ከወንድ አርሶ አደሮች ጋር ቃለ መጠይቅ ማድረግ አያስፈልግም፡፡

ይህንን ማረጋገጫ ተጠቅመህ የፕሮግራምህን ክፍል ስትገመግም መጀመሪያ አዳምጥ ከዚያም በዚህ ክፍል እያንዳንዳቸው አመለካከቾች በምን መልኩ ጥቅም ላይ እንደዋሉ በከፍተኛ ደረጃ የሚገልፀውን መመዘኛ አክብብበት ፡፡ በመቀጠል መመዘኛዎቹን ከውሳኔህ እና ምን ያህል እያንዳንዷን የ “V, O, I, C and E” ደረጃን በሚገባ አሟልታል ለሚለው ከራስህ የውሳኔ ተመኩሮ ጋር አጣምረው፡፡ እነዚህ አጠቃላይ ውጤቶች የአርሶ አደር ፕሮግራምህ ጥንካሬዎችን በተመለከት ጥሩ ስሜት ይሰጡሃል እንደዚሁም ምን ላይ ማሻሻል እንደሚያስፈልግህ ይጠቁሙሃል፡፡

ማረጋገጫ: “VOICE” ደረጃዎች አመላካቾች
“V” – ለአርሶ አደሮች ክብር / value/ መስጠት ፕሮግራሙ ለአነስተኛ መጠን ሴት እና ወንድ አርሶ አደሮች ክብር “values” ይሰጣል፡፡ ችግሮችን ተቋቁመው፤ በታታሪነት ለቤተሰቦቻቸው እና ለገበያ አልሚ ምግብ በማዘጋጀታቸው ክብር ይሰጣል፡፡ ሁኔታዎቻቸውን ለመረዳት አርሶ አደሮቹ ድረስ ይዘልቃል፡፡ የገጠርን ህይወት ለማሻሻል በግብርና ስራቸው የሚያደርጉትን ጥረት ይደግፋል፡፡

ምዘናህን አድምቀህ አክብብ

አስተያየቶች

የሬድዮ ፕሮግራሙ የሴት አርሶ አደሮችን ትክክለኛ ሁኔታ ይገልፃል፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማማለሁ

በጣም እስማማለሁ

የሬድዮ ፕሮግራሙ የወንድ አርሶ አደሮችን ትክክለኛ ሁኔታ ይገልፃል፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማማለሁ

በጣም እስማማለሁ

የሬድዮ ፕሮግራሙ የተጠቀመው ቋንቋ አርሶ አደሮች የሚጠቀሙትን ነው፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማማለሁ

በጣም እስማማለሁ

አቅራቢው በአነጋገሩ የሴት አርሶ አደሮችን ክብር እና እኩልነትን አንፀባርቋል፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማማለሁ

በጣም እስማማለሁ

አቅራቢው በአነጋገሩ የወንድ አርሶ አደሮችን ክብር እና እኩልነትን አንፀባርቋል፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማማለሁ

በጣም እስማማለሁ

አቅራቢው ይዘቶችን በግልፅ እና አርሶ አደሮች በሚረዱት መልኩ አቅርቧል፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማማለሁ

በጣም እስማማለሁ

አርሶ አደሮች ራሳቸውን አስተዋውቀዋል አልያም ክብር በተሞላበት ሁኔታ ተዋውቀዋል፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማማለሁ

በጣም እስማማለሁ

አቅራቢው አርሶ አደሮችን ዝርዝር ምላሽ እንዲሰጡ የሚያደርግ ክፍት ጥያቄዎች ጠይቋል፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማማለሁ

በጣም እስማማለሁ

አቅራቢው ለሌሎች ባለሙያዎች የሚሰጠውን ክብር ያህል ለአርሶ አደሮችም ክብር ይሰጣል፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማማለሁ

በጣም እስማማለሁ

ለ “V” ለአርሶ አደሮች ዋጋ መስጠት ለሚለው የተሰጠ አጠቃላይ ነጥብ[መመዘኛህን አድምቀህ አክብብ]:

መጥፎ

ደካማ

መካከለኛ

ጥሩ

በጣም ጥሩ

“O” – ፕሮግራሙ አርሶ አደሮችን በሁሉም ጉዳዮች የመናገርን እና የመደመጥን ዕድል “opportunity” ይሰጣሉ፡፡ It encourages ለአነስተኛ ደረጃ አርሶ አደሮች የሚያሳስቡዋቸውን ጉዳዮች እንዲጠቅሱ፣ እንዲወያዩበት ፣ እና እንዲያደራጁ ያበረታል፡፡ አርሶ አደሮችን የማዳመጥና ፍላጎታቸውን የማገልገል ተልዕኮ ያለቸው አካላት ተጠያቂነት እንዲኖር ይረዳል፡፡

መመዘኛህን አድምቀህ አክብብ

አስተያየቶች

ሴት አርሶ አደሮች በሚጠቅሟቸው ጉዳዮች ላይ ይወያያሉ

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማማለሁ

በጣም እስማማለሁ

ወንድ አርሶ አደሮች በሚጠቅሟቸው ጉዳዮች ላይ ይወያያሉ

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማማለሁ

በጣም እስማማለሁ

አቅራቢው / ቃለ መጠይቅ አድራጊውአርሶ አደሮችን በራስ በመተማመን ራሳቸውን በግልፅ እንዲናገሩ ያግዛል፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማማለሁ

በጣም እስማማለሁ

አርሶ አደሮች ባለሙያዎችን ወይም ስልጣን ላይ ያሉ አካላትን ይጠይቃሉ

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማማለሁ

በጣም እስማማለሁ

አቅራቢው አርሶ አደሮች ሊጠይቋቸው የሚችሉዋቸውን ጥያቄዎች ባለሙያዎችን ወይም ስልጣን ላይ ያሉ አካላት ይጠይቃሉ

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማማለሁ

በጣም እስማማለሁ

ሃላፊዎች የአርሶ አደሮች ጉዳዮች ላይ ተሳታፊ ሆነዋል፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

ስማማለሁ

Sበጣም እስማማለሁ

አርሶ አደሮች በአስተያየቶቻቸው እርስ በእርስ እንዲገነባቡ በሚያስችላቸው በቡድኖች ወይም

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማማለሁ

በጣም እስማማለሁ

አርሶ አደሮች/ አድማጮች ከአየር ላይ ውጭ በፕሮግራሙ ላይ ግብረ መልስ ይሰጣሉ፡ (ለምሳሌ፤ በ ስልክ መልዕክት ወይም በመደወል) እና ግብረመልሶች በምሳሌነት ይሰራጫሉ፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማማለሁ

በጣም እስማማለሁ

አርሶ አደሮች /አድማጮች በፕሮግራሙ ላይ ግብረመልስ ይሰጣሉ (ለምሳሌ፤ ስልክ በመደወል ወይም መልዕክትን በድምፅ በማስቀመጥ)

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማማለሁ

በጣም እስማማለሁ

ለ “O” የተሰጠ አጠቃላይ ድምፅ – ሁሉም የአነስተኛ ግብርና አርሶ አደሮች እንዲናገሩ እና እንዲደመጡ ዕድል “Opportunity” ይሰጣል [ምዘናህን አድምቀህ አክብብ]:

መጥፎ

ደካማ

መካከለኛ

ጥሩ

በጣም ጥሩ

“I” – መረጃው ጠቃሚ እና ወቅታዊ ነው፡፡ ፕሮግራሙ አርሶ አደሮች በሚያስፈልጋቸው ጊዜ መረጃ “information” ይሰጣቸዋል፡፡ አርሶ አደሮች ውሱን እና ሊተገብሩት የሚችሉት ወቅቱን የጠበቀ መረጃ ይፈልጋሉ፡፡

ምዘናህን አድምቀህ አክብብ

አስተያየቶች

የተሰራጨው መረጃ ሴት አርሶ አደሮችን ይጠቅማል፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማማለሁ

በጣም እስማማለሁ

የተሰራጨው መረጃ ወንድ አርሶ አደሮችን ይጠቅማል፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማማለሁ

በጣም እስማማለሁ

መረጃው የአነስተኛ ግብርና አርሶ አደሮችን ፍላጎት ያገለግላል፡፡ (መንግስትን ፣ ትልልቅ ቢዝነሶችን ፣እና ትልልቅ ግብርናዎችን አያገለግልም)፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማማለሁ

በጣም እስማማለሁ

የተላለፈው መረጃ ትክክለኛ ፣ፍትሃዊ፣ እና ሚዛናዊ ነበረ፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማማለሁ

በጣም እስማማለሁ

ቀድሞ የተላለፈ መረጃ ስህተት ሆኖ ሲገኝ አየር ላይ ማስተካከያ ይሰጥበታል፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማማለሁ

በጣም እስማማለሁ

መረጃ ከባለሙያ እና አርሶ አደሮች ይመነጫል

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማማለሁ

በጣም እስማማለሁ

መረጃ ከሳይንቲስቶች እና ከሌሎች ባለሙያዎች የሚመነጩ ናቸው፡፡

አልተረጋገጠም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማማለሁ

በጣም እስማማለሁ

አቅራቢው ባለሙያዎችን በግልፅ ኢንዲያብራሩ ያግዛል፡፡

አልተረጋገጠምማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

Dአልስማማም

እስማማለሁ

በጣም እስማማለሁ

ልዩ ሙያተኞች የአርሶ አደሮችን ፍላጎት መሰረት ያደረገ ጠቃሚ መረጃ ይሰጣሉ፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማማለሁ

በጣም እስማማለሁ

መረጃ በትክክለኛ የአዝርእት ወቅት ላይ ይሰጣል፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማማለሁ

በጣም እስማማለሁ

“ዕለታዊ የግብርና ዘገባ” መረጃ ተሰጥቷል፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

v

በጣም እስማማለሁ

“ወቅታዊ ጉዳዮች” ላይ መረጃ ተሰጥቷል፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማማለሁ

በጣም እስማማለሁ

“ዓበይት ጉዳዮች” ላይ መረጃ ተሰጥቷል፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማማለሁ

በጣም እስማማለሁ

ከላይ የተቀመጠው ሠንጠረዥ ፍች:

 • “ዕለታዊ የግብርና ዘገባ” አርሶ አደሮች የግብርና አሰራራቸውን ለማሻሻል በመደበኛነት የሚፈልጉት መረጃን የያዘ ነው፡፡ የአየር ሁኔታ እና የገበያ ሁኔታ የግብርና ዘገባ ጠቃሚ ይዘቶች ናቸው፡፡ ሆኖም በአንዳንድ ቦታዎች የግብርና ዘገባ የሰው ሃይል ወይም የብድር አቅርቦቶችን ሊያካትት ይችላል፡፡
 • የ “ወቅታዊ ጉዳይ” መረጃ አርሶ አደሮችን በሚስማሙዋቸው ወቅታዊ እንቅስቃሴዎች እና ሁኔታዎች ዙሪያ መረጃን ይሰጣቸዋል፡፡
 • የ “ዓበይት ጉዳዮች ” መረጃ አርሶ አደሮች ሰብሎቻቸውን ፣እንስሳቶቻቸውን፣ እና የቤተሰቦቻቸውን ደህንነት ለማሻሻል በሚሞክሩበት ጊዜ ስለሚያጋጥሙዋቸው እጅግ አስፈላጊ ጉዳዮች መረጃ የሚሰጥ ነው፡፡

ለ “I” የተሰጠ አጠቃላይ ውጤት – መረጃ ጠቃሚ እና ወቅታዊ ነው [ምርጫህን አድምቀህ አክብብ]:

መጥፎ

ደካማ

መካከለኛ

ጥሩ

በጣም ጥሩ

“C” –ምቹነት እና ቀጣይነት “Convenience and consistency” ፕሮግራሙ ምቹ እና ወጥ ነው፡፡ ሴቶችና ወንዶች ሊያዳምጡ በሚችሉበት ሰዓት የሚሰራጭ ፕሮግራም ነው፡፡ ቢያንስ በየሳምንቱ የሚዘጋጅ እና ተደጋግሞ የሚሰራጭ ፕሮግራም ነው፡፡

ምዘናህን አድምቀህ አስምርበት

አስተያየቶች

ፕሮግራሙ ቢያንስ በየሳምንቱ የሚዘጋጅ እና ሴት አርሶ አደሮች ለማዳመጥ በሚችሉበት ሰዓት የሚሰራጭ ነው፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማማለሁ

በጣም እስማማለሁ

ፕሮግራሙ ቢያንስ በየሳምንቱ የሚዘጋጅ እና ወንድ አርሶ አደሮች ለማዳመጥ በሚችሉበት ሰዓት የሚሰራጭ ነው፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማማለሁ

በጣም እስማማለሁ

አቅራቢው ቀጣዩን ክፍል ያስተዋውቃል፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማማለሁ

በጣም እስማማለሁ

ጣቢያው የተላለፈውን የሬድዮ ፕሮግራም ለሴቶችም ለወንዶችም አርሶ አደሮች አመቺ በሆነ ሰዓት በየሳምቱ ድጋሚ ያሰራጫል፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማማለሁ

በጣም እስማማለሁ

የሬድዮ ፕሮግራሙ እያዳመጡ ያሉትን ጣቢያ እና ፕሮግራም ያስታውሳል፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማማለሁ

በጣም እስማማለሁ

ጣቢያው የአርሶ አደር ፕሮግራሙን በየጊዜው ያስተዋውቃል፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማማለሁ

በጣም እስማማለሁ

ለ “C” የተሰጠ አጠቃላይ ውጤት – ምቹ እና ዘላቂ “Convenient and Consistent” [ምርጫህን አድምቀህ አስምርበት]:

መጥፎ

ደካማ

መካከለኛ

ጥሩ

በጣም ጥሩ

“E” –አዝናኝ “Entertaining” እና የማይረሳ፤ ፕሮግራሙ አዝናኝ እና የማይረሳ ነው፡፡ የአካባቢው አብዛኞቹ አርሶ አደሮች ፍላጎትን እና ምርጫን መስረት ያደረገ ነው፡፡ የተወሳሰበ ይዘትን አርሶ አደሮች ሊያስታውሱት በሚያስችል መንገድ ይቀርባል፡፡

ምዘናህን አድምቀህ አስምርበት

አስተያየቶች

የሬድዮ ፕሮግራሙ ስርጭቱ በሚጀምርበት ጊዜ አድማጮች እንዲከታተሉ የሚያነቃቃ ትልቅ ይዘትን ቀንጨብ አድርጎ ያስደምጣል፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማለሁ

በጣም እስማማለሁ

የአቅራቢው የሬድዮ ፕሮግራሙ መግቢያ “intro” አድማጭ አብሮት እንዲቆይ ስሜታዊ ምክንያት ይሰጣል፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማለሁ

በጣም እስማማለሁ

ሴት አርሶ አደሮች ይህን አቅራቢ ያከብሩታል፡፡ ይወዱታልም፡፡

አልተረጋገጠም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማለሁ

በጣም እስማማለሁ

ወንድ አርሶ አደሮች ይህን አቅራቢ ያከብሩታል፡፡ ይወዱታልም፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማለሁ

በጣም እስማማለሁ

የሬድዮ ፕሮግራሙ አራት እና ከዚያ በላይ የተለያዩ ፎርማቶችን ይጠቀማል፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማለሁ

በጣም እስማማለሁ

የሬድዮ ፕሮገራሙ የተለያዩ ይዘቶች እርስ በርሳቸው እየተደጋገፉ ይዘልቃሉ፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማለሁ

በጣም እስማማለሁ

አቅራቢው ረጃጅም ቃለ መጠይቆችን በጥያቄዎች እና በማጠቃለያ ጣልቃ እየገባ ይቆርጣል፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማለሁ

በጣም እስማማለሁ

የሬድዮ ፕሮግራሙ ያዝናናል፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማለሁ

በጣም እስማማለሁ

የሬድዮ ፕሮግራሙ ሴት አርሶ አደሮች የሚወዱትን ሙዚቃ ያካትታል፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማለሁ

በጣም እስማማለሁ

የሬድዮ ፕሮግራሙ ወንድ አርሶ አደሮች የሚወዱትን ሙዚቃ ያካትታል፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማለሁ

በጣም እስማማለሁ

የሬድዮ ፕሮግራሙ የአድማጮችን ቀልብ ከሚረብሽ የቴክኒክ ችግር ነፃ ነው፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማለሁ

Sበጣም እስማማለሁ

የሬድዮ ፕሮግራሙ የትረካ አቀራረብን ይጠቀማል፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማለሁ

በጣም እስማማለሁ

አቅራቢው አስፈላጊ ወይም ውስብስብ ይዘቶችን ያጠቃልላል፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማለሁ

በጣም እስማማለሁ

አቅራቢው አድማጮች የሬድዮ ፕሮግራሙ ምን ላይ እንደደረሰ የሚያሳውቅ ምልክት “signposts” ይሰጣል፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማለሁ

በጣም እስማማለሁ

በቦታው ሲሆን አቅራቢው አካባቢውን ለመግለፅ “ስዕላዊ ቃላት”ን ይጠቀማል፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማለሁ

በጣም እስማማለሁ

በቦታው ሲሆን የሰዎች ፣ የእንስሳት፣ የስራ፣ የማሽን፣ የወራጅ ውሃ ፣ወዘተ ድምፆችን ያካትታል፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማለሁ

በጣም እስማማለሁ

የሬድዮ ፕሮግራሙ የማስታወስ ችሎታ ጨዋታ (ጥያቄ ፤ ግጥሞች) በመጠቀመወ አርሶ አደሮች ወሳኝ ነጥቦችን እንዲያስታውሱ ይረዳል፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማለሁ

በጣም እስማማለሁ

የሬድዮ ፕሮግራሙ እስከ ፍፃሜው ድረስ የአድማጮችን ፍላጎት ይይዛል፡፡

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማለሁ

በጣም እስማማለሁ

የሬድዮ ፕሮግራሙ የአድማጮችን ትኩረት ለመሳብ ድራማዊ ይዘቶችን (ውጥረት ፈጣሪ፤ ልብ አንጠልጣይ) ይጠቀማል፡፡.

ማረጋገጫ የለኝም

በጣም አልስማማም

አልስማማም

እስማለሁ

በጣም እስማማለሁ

ለ” “E” የተሰጠ አጠቃለይ ውጤት –አዝናኝ እና የማይረሳ” Entertaining and memorable[ምርጫህን አድምቀህ አስምርበት]:

መጥፎ

ደካማ

መካከለኛ

ጥሩ

በጣም ጥሩ

ከፍ ሲል ለ “V, O, I, C E” በሰጠኸው ነጥብ መሰረት የሬድዮ ፕሮገራሙ አጠቃላይ ለ VOICE” የሰጠኸውን ውጤት ምረጥ፡፡ [ምርጫህን አድምቀህ አስምርበት]:

መጥፎ

ደካማ

መካከለኛ

ጥሩ

በጣም ጥሩ

Acknowledgements

አስተዋፅኦ ያደረጉ: ዱዋግ ዋርድ የፋርም ሬድዮ ኢንተርናሽናል ሊቀ መንበር፤ ለዓመታት ከፋርም ሬድዮ ኢንተርናሽናል ባልደረቦች እና ሰብ-ሰሃራን አፍሪካ ከሚገኙ አዘጋጆች ግብአት የተካተተበት፡፡

ይህ ሰነድ ወደ አማርኛ የተተረጎመው በቢልና ሚሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ለስቴፕልስ ፕሮጀክት በሰጠው ድጋፍ ነው፡፡